❝እኛ መስዋእት ሆነን የኢትዮጵያን ሕዝብ አንገት ቀና ካላደረግን መጪው ትውልድ አንገቱ እንደተሰበረ ይቀራል❞ የኢንደስትሪ...

ሕዳር 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢንደስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል በትዊተር የማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው መልዕክት አስተላልፈዋል። በመልዕክታቸውም ❝እኛ መስዋእት ሆነን የኢትዮጵያን ሕዝብ አንገት ቀና ካላደረግን መጪው ትውልድ አንገቱ እንደተሰበረ ይቀራል፤ የምንዘምተውም በእኛ ትውልድ በፍፁም ይህ እንዲሆን ባለመፍቀድ...

“የኔ ማለፍ ሀገሬን የሚያቆያት ከሆነ ለመሠዋት ዝግጁ ነኝ” አርቲስት ቴድሮስ ተሾመ

ባሕር ዳር፡ ሕዳር 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አርቲስት ቴድሮስ ተሾመ የህልውና ዘመቻውን መቀላቀሉን “የኔ ማለፍ ሀገሬን የሚያቆያት ከሆነ ለመሠዋት ዝግጁ ነኝ” በማለት አስታውቋል። አርቲስት ቴድሮስ ተሾመ በማኅበራዊ ትስስር ገጹ ባስተላለፈው መልእክት “ሀገራችን ከምን ጊዜውም በላይ ትፈልገናለች።...

የጠቅላይ ሚኒስትሩ ግንባር መዝመት ለሕዝባዊ ኀይሉ ድል አድራጊነት ወኔ የፈጠረ እንደሆነ ዘማቾች ተናገሩ፡፡

ሕዳር 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገር በተለያዩ ጊዜያት አደጋ ላይ በገባች ጊዜ መሪዎች ጦራቸውን ግንባር ኾነው በመምራት ወርቃማ ድል አስመዝግበዋል። በአድዋ ጦርነት የአጼ ሚኒሊክን እና የእቴጌ ጣይቱን በጦር ግንባር የፈጸሙትን የአመራር ጥበብ ማንሳት ይቻላል። በአድዋ...

“ለኢትዮጵያ ክብር የዘመቱትን መሪ ተከተላቸው፣ ጠላቶችህንም አጥፋቸው”

ሕዳር 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ምን አይነት ሀገር ነው ያለችን ? ምን አይነትስ ሕዝብ ነን? ሲገፉን የምንጠነክር፣ ሊነጣጥሉን ሲሞክሩ የምናብር፣ ሊጥሉን ሲሞክሩ የምንጥል? ሥሪታችን ምንድን ነው? ኃይላችንስ ምኑ ጋር ነው? አጀብ ነው እኮ ከዘመን ዘመን...

“መሪህ ከፊት ነው ሕዝብ ሆይ ተነሳ” በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የታሪክ መምህር እና ተመራማሪ ዘመነወርቅ...

ሕዳር 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ መልክዓ ምድራዊ አቀማመጧ ያለው ወሳኝነት፣ እጅግ የገዘፈ ታሪክ፣ የቅርስ፣ የባህል እና የዕሴት ባለቤትነቷ፣ የሰው ዘር መገኛ ምድር መሆኗ፣ እምቅ የተፈጥሮ ሃብቷ እና መሰል ገፀ በረከቶቿ ጠላቶቿን አብዝቶታል፡፡ እናም በተለያየ...