❝እንድናሸንፍ በግባችን ላይ እናተኩር፤ በሚሠራብን ላይ ሳይሆን በምንሠራው ላይ እናተኩር❞ ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል...

ሕዳር 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማኅበራዊ ጉዳይ አማካሪ ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት በትዊተር የማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ባስተላለፉት መልዕክት ❝እንድናሸንፍ በግባችን ላይ እናተኩር። በሚሠራብን ላይ ሳይሆን በምንሠራው ላይ እናተኩር❞ ብለዋል፡፡ ሙሐዘ...

“ስለ ክብር ይኖራሉ፣ ስለ ሀገር ይሞታሉ”

ባሕር ዳር፡ ሕዳር 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) (አሚኮ) የታሪክ መጽሐፊያ ብዕር፣ የታላቅ ሀገር የጋራ ዜማ መዝሙር፣ የጀግንነት መነሻ፣ የኃያልነት መዳራሻ፣ የመከራ ቀን ማለፊያ፣ የማዕበል ዘመን መቅዘፊያ፣ የሁልጊዜ መኩሪያ፣ የጨለማ ቀን መውጫ መንገድ፣ የታላቅ ሕዝብ ማስተሳሰሪያ...

“ለሕይወቱ የማይሳሳ ጀግና የሀገር መከላከያ ሠራዊት ነው ያለን” የዳባት ከተማ ነዋሪዎች

ደባርቅ፡ ሕዳር 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በደባርቅና ዳባት ወረዳዎች ወረራ የፈፀመውን አሸባሪውን የትግራይ ወራሪ ኀይል የሰሜን ጎንደር ሕዝብ ከወገን ጦር ጋር በመቀናጀት መደምሰሱ ይታወሳል፡፡ በዚህ ወቅት ታላቅ ተጋድሎ የፈፀሙት የዳባት ወረዳ ወጣቶች ለሕይወቱ የማይሳሳ ጀግና...

ʺበጽናት አብር በብልሃት ተሻገር”

ባሕር ዳር፡ ሕዳር 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ከሁሉም ቀደመች፣ ብርሃን አሳዬች፣ ጨለማውን ገፈፈች፣ ተስፋን እውን አደረገች፡፡ ለምስክር፣ ለክብር፣ ለፍቅር የተዘጋጄች፡፡ አልፋ አትነካም፣ አሻግራ አታስነካም፡፡ መልካሟ ሀገር ቆራጥ ወታደር፣ ድንበር የሚያስከብር አጥታ አታውቅም፡፡ የጀግንነታቸውን ዝና ዓለም...

በኒውዝላንድ ዊሊንግተን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ30 ሺህ በላይ የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ አደረጉ፡፡

ሕዳር 16/2014 ዓ.ም በኒውዝላንድ ዊሊንግተን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን አሻባሪው የትግራይ ወራሪ ኃይል በከፈተው ጦርነት የተፈናቀሉ ወገኖችን ለመደገፍ 30 ሺህ 995 የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ ማድረጋቸውን የአማራ ክልል ገንዘብ ቢሮ አስታውቋል፡፡ የአማራ ክልል መንግሥት በኒውዝላንድ ዊሊንግተን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን...