ዳሽን ቢራ ፋብሪካ ለህልውና ዘመቻው ድጋፍ አደረገ።

ጎንደር: ሕዳር 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ዳሽን ቢራ ፋብሪካ ለህልውና ዘመቻው 2 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በጥሬ ገንዘብና 200 ኩንታል ዱቄት ድጋፍ አድርጓል። የዳሽን ቢራ ፋብሪካ የሰው ኃይል መምሪያ ሥራ አስኪያጅ አቶ ነጋ አምባው ከፋብሪካው በጥሬ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለዲያስፖራዎች ጥሪ አቀረቡ።

ባሕር ዳር፡ ሕዳር 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶክተር) 1 ሚሊዮን ዲያስፖራ ኢትዮጵያዊያንና ወዳጆች ወደ ኢትዮጵያ እንዲገቡ የማድረግ ጥሪን እንዲቀላቀሉ ጠየቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቲውተር ገፃቸው የአውሮፓዊያኑን አዲስ ዓመት በኢትዮጵያ ለማክበር መንግሥት ያቀደውን 1...

በውጭ ሀገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች ሀገራቸውን በዲፕሎማሲ እና በኢኮኖሚ ዘርፍ በመደገፍ ኀላፊነታቸውን...

ባሕር ዳር፡ ሕዳር 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በውጭ ሀገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን እንዲሁም የኢትዮጵያ ወዳጆች ኢትዮጵያ ከገባችበት ችግር እንድትወጣ በዲፕሎማሲ እና በኢኮኖሚ ዘርፍ መደገፍ እንዳለባቸው የፖለቲካል ሳይንስ እና ዓለም ዓቀፍ ጥናት መምህር ሙሉነሽ...

“አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን አሁናዊ እጣፈንታው ተከቦ መቀጥቀጥ ብቻ ሆኗል” በቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካል ሳይንስ...

ባሕር ዳር፡ ሕዳር 22/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን የአማራ እና አፋር ክልሎችን በመውረር ኢትዮጵያን ለማፍረስ ያቀደው ቅዠት በወገን ጦር እየተወሰደበት ባለው እርምጃ እየመከነበት መኾኑን ዛሬ እንኳን በተገለጸው የድል ዜና መገንዘብ ይቻላል፡፡ አሸባሪው...

አይደፈሬው የወገን ጦር በጋሸና ግንባር አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኀይል ይተማመንበት የነበረውን ምሽግ ደርምሶ ጠላትን...

ባሕር ዳር፡ ሕዳር 22/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በወገን ጦር የደረሰበትን ከፍተኛ ምት መቋቋም ተስኖት በፈንጂዎች ያጠረውን ኮንክሪት ምሽግ ጥሎ ፈርጥጧል። ጠላት በደረሰበት ድንጋጤ የአባላቱን አስከሬን እንኳን ማንሳት እንዳልቻለ በስፍራው ተገኝተን ተመልክተናል። የወገን...