መምህራንና ተማሪዎች ከዛሬ ጀምሮ ለአንድ ሳምንት በማህበራዊ አገልግሎት ይሰማራሉ።

ሕዳር 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በመላው ኢትዮጵያ የሚገኙ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለአንድ ሳምንት ዝግ ኾነው መምህራንና ተማሪዎች በተለያዩ ሥራዎች ሕዝባቸውን እንዲያግዙ ትምህርት ሚኒስቴር መወሰኑ ይታወሳል። ይህንን ውሳኔ ተከትሎ መምህራን እና ተማሪዎች ከዛሬ ጀምሮ ወደ ሥራ...

በሎስ አንጀለስ ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ የሚውል 640 ሺህ ዶላር ተሰበሰበ።

ሕዳር 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአሜሪካ ሎስ አንጀለስ በአንድ ምሽት በተካሄደ የገቢ ማሰባሰቢያ መርኃ ግብር በጦርነቱ ምክንያት ለተፈናቀሉ ዜጎች የሚውል 640 ሺህ ዶላር ተሰበሰበ። በመርኃ ግብሩ በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ፍጹም አረጋ፣ ጋዜጠኛ ሄርሜላ አረጋዊ፣ በሎስ አንጀለስ...

ወጣቶች የሀገር መከላከያ ሠራዊትን እንዲቀላቀሉ አርቲስትና የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ታማኝ በየነ ጥሪ አቀረበ፡፡

ጎንደር: ሕዳር 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ በተካሔደው ❝የአንድነት ደወል ለኢትዮጵያ❞ የምክክር መድረክ የተገኘው አርቲስትና የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ ታማኝ በየነ አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን #እንዲደመሰስ ሕዝቡ እምቢ ብሎ አሁንም መነሳት መቻል አለበት ብሏል። በዚህ...

ብራና ማተሚያ ድርጅት ለተፈናቀሉ ወገኖች 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ አደረገ።

ባሕር ዳር፡ ሕዳር 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ብራና ማተሚያ ድርጅት የማኔጅመንት አባላት እና ሠራተኞች ሽብርተኛው የትግራይ ወራሪ ቡድን በአማራ ክልል በፈጸመው ወረራ ለተፈናቀሉ ወገኖች 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የሚገመት የምግብና ቁሳቁስ...

በመስኖ ልማት ላይ የሚያጋጥሙ ችግሮችን ለመፍታት እና ሁሉን አቀፍ ድጋፍ ለማድረግ የክልሉ መንግሥት ቁርጠኛ...

ባሕር ዳር፡ ሕዳር 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድሩ በአማራ ክልል በግብርናው ዘርፍ ከተሰማሩ ባለሃብቶች ጋር ለመስኖ ስንዴ ልማት በተመረጡ መሬቶች ላይ ወደ ሥራ እንዲገቡ የሚያስችል የምክክር መድረክ ዛሬ አካሂደዋል፡፡ በመስኖ ልማት ላይ የሚያጋጥሙ ችግሮችን ለመፍታት...