የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ሚኒስትር ዴኤታ ከበደ ደሲሳ በሳምንታዊ መግለጫቸው ከተናገሩት ዋና ዋና ሐሳቦች

ባሕርዳር፡ ሕዳር 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) -የውጭ ጣልቃ ገብነትን ለማስቆም ኢትዮጵያ የሄደችበት ርቀት እና የተገኘ ውጤት መኖሩ፡፡ -ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች የሽብር ቡድኑን ለመደምሰስ የሚደረገው ርብርብ፣ በጦርነቱ በደረሰው ውድመት ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉ ወገኖችን ለመደገፍ በተለያዩ አካባቢዎች ሰልፍ...

“በድል የታጀበው የመጀመሪያው ምእራፍ”

ውድ የሀገሬ ልጆች፣ የተከበራችሁ የኢትዮጵያ ወዳጆች፣ ኢትዮጵያ በጀግኖች ልጆቿ ትከበራለች፤ ትታፈራለች። ኢትዮጵያን መገዳደር ይሞከር ይሆናል። ተገዳድሮ ማሸነፍ ግን ትናንትም አልተቻለም፤ ዛሬም አይሆንም፤ ነገም አይቻልም። ኢትዮጵያ የሚለው ስም ሁሌም ከአሸናፊነት ጋር የተያያዘ ነው። ከጥቂት ጊዜያት በፊት ኢትዮጵያን...

ሕብረብሔራዊነት ለኢትዮጵያ አንድነት ፅኑ መሰረት እንዳለው ፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ ዘውዴ ገለጹ።

ሕዳር 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሕብረ ብሔራዊነት ለኢትዮጵያ አንድነት ፅኑ መሰረት እንዳለው ፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ ዘውዴ ገልጸዋል። 16ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል በድሬዳዋ ከተማ እየተከበረ ይገኛል፡፡ ፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ ዘውዴ፣ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አገኘሁ...

“አሸባሪዉን የትግራይ ወራሪ ቡድን “ለማጥፋት በተደረገዉ ዘመቻ የተገኘዉ ድል የኢትዮጵያዉያን የሕብረ ብሔራዊ አንድነትን ያሳየ...

ባሕር ዳር፡ ሕዳር 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግስት ኮምዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ከበደ ዴሲሳ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በመግለጫቸውም "አሸባሪዉን የትግራይ ወራሪ ቡድን "ለማጥፋት በተደረገዉ ዘመቻ የተገኘዉ ድል የኢትዮጵያዉያን የሕብረ ብሔራዊ አንድነትን ያሳየ ነዉ" ብለዋል፡፡ ድሉ አሁንም ተጠናክሮ...

“ኢትዮጵያ የከበቧትን ጠላቶቿን እያሸነፈች ያለችው ኢትዮጵያዊነት በተባለው ከኢትዮጵያ ብቻ ሊመነጭ በሚችለው ልዩ ኃይል ነው”...

ባሕር ዳር፡ ሕዳር 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ‘ማነስ አልለመደብንም‘ በሚል ርእስ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት ጽሑፍ "ኢትዮጵያ የከበቧትን ጠላቶቿን እያሸነፈች ያለችው ኢትዮጵያዊነት በተባለው ከኢትዮጵያ ብቻ ሊመነጭ በሚችለው ልዩ ኃይል ነው"...