በኮምቦልቻ፣ በአንጾኪያ ገምዛ እና በጋሸና የጅምላ መቃብሮች መገኘታቸውን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ።
አዲስ አበባ፡ ሕዳር 30/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት መግለጫ ሰጥቷል፡፡ ሚኒስትሩ ዶክተር ለገሰ ቱሉ በሰጡት መግለጫም በኮምቦልቻ፣ በአንጾኪያ ገምዛ እና በጋሸና የጅምላ መቃብሮች መገኘታቸውን አስታወቀዋል። ቡድኑ ወሯቸው በነበሩ አካባቢዎች ሰፊ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከአንቶኒዮ ጉቴሬስና ከሙሳ ፋኪ ማሃማት ጋር የስልክ ውይይት አደረጉ።
ሕዳር 30/2014 (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬስና ከአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ ማሃማት ጋር ውጤታማ የስልክ ውይይት ማድረጋቸውን ገለጹ።
ከሁለቱ መሪዎች በተጨማሪ ከአውሮፓ ምክር ቤት...
ከ200 ሺህ በላይ ሕዝብ የሚገለገልበት ሆስፒታል ሙሉ በሙሉ ወድሟል።
ሕዳር 30/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠላት የመጨረሻ አቅሙን ተጠቅሞ የአማራ ሕዝብ በኢኮኖሚ እንዲሽመደመድ እና በማኅበራዊ ሕይወቱ እንዲጎሳቆል የጥፋት ተልዕኮውን እየፈጸመ ነው። አሸባሪ ቡድኑ በየደረሰበት ሁሉ የጤና ተቋማትን የጥቃቱ ዒላማ አድርጓል። አሸባሪ ቡድኑ የዋድላ የመጀመሪያ ደረጃ...
“የ1 ነጥብ 3 ቢሊዮን ሕዝብ መኖሪያ የሆነችው አፍሪካ በፀጥታው ምክር ቤት ቋሚ መቀመጫ ሊኖራት...
ባሕር ዳር፡ ሕዳር 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) "የ1 ነጥብ 3 ቢሊዮን ሕዝብ መኖሪያ የሆነችው አፍሪካ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት ቋሚ መቀመጫ ሊኖራት እንደሚገባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባሰፈሩት...
❝እየተመዘገበ ያለው ድል በኢትዮጵያ ላይ የሚነሱ ጠላቶች ተሸንፈውና ተዋርደው የሚመለሱ መሆኑን አረጋግጧል❞ አርቲስቶች
ሕዳር 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በ“ዘመቻ ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት” እየተመዘገበ ያለው ድል በኢትዮጵያ ላይ የሚነሱ ጠላቶች ኹሉ ተሸንፈውና ተዋርደው የሚመለሱ መሆኑን ያረጋገጠ ነው ሲሉ በግንባር የተገኙ አርቲስቶች ተናገሩ።
የአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን የፈጸመውን ወረራ ለመመከት እየተደረገ...








