የተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን በኢትዮጵያ ላይ የጠራዉ ስብሰባ ወቅትን ያላገናዘበና የኢትዮጵያን አቋም የሚቃረን...
አዲስ አበባ፡ ታኅሣሥ 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ገለልተኝነቱን ጥያቄ ውስጥ በሚያስገባ ሁኔታ በኢትዮጵያ ላይ የጠራዉን ስብሰባ መንግሥት በጽኑ እንደሚቃወም የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ከበደ ዴሲሳ ገልጸዋል፡፡ ስብሰባው ኢትዮጵያ ጠል...
የሕፃን አይቶልኝ ሰገድ የአደራ መልዕክት፡፡
ታኅሣሥ 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ጥቅምት 24/2013 ዓ.ም የኢትዮጵያ ኩራት የሆነውን የሀገር መከላከያ ሠራዊት ከጀርባው ወግቶ የለኮሰው ጦርነት ራሱን መልሶ እየለበለበው ነው፡፡ ኢትዮጵያ በታሪኳ አይታው የማታውቀውን ክህደት የፈጸመው አሸባሪው ቡድን በሥልጣን...
በሽብር ቡድኑ ከፍተኛ ውድመት የደረሰባቸውን የጤና ተቋማት ለማቋቋምና መልሶ ሥራ ለማስጀመር እንዲቻል ጤና ሚኒስቴር...
ታኅሣሥ 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጤና ሚኒስቴር በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ከፍተኛ ውድመት የደረሰባቸውን የጤና ተቋማት ለማቋቋምና መልሶ ሥራ ለማስጀመር እንዲቻል ሁሉንአቀፍ የድጋፍ ጥሪ አቅርቧል፡፡
አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በወረራ ይዟቸው በነበሩ አካባቢዎች ካደረሰው ሰብዓዊ ጉዳት...
‹‹የሐይቅ ሆስፒታል በአጭር ጊዜ ውስጥ አገልግሎት እንዲሰጥ አስፈላጊውን እገዛ እናደርጋለን›› የኤካ ኮተቤ ሆስፒታል ሥራ...
ታኅሣሥ 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአሸባሪዉ የትግራይ ወራሪ ቡድን ዝርፊያና ዉድመት የደረሰበት የሐይቅ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በአጭር ጊዜ ዉስጥ አገልግሎት እንዲሰጥ አስፈላጊውን እገዛ እናደርጋለን ሲሉ የኤካ ኮተቤ ሆስፒታል ሥራ አስኪያጅ ዶክተር ያሬድ አግደዉ ገለጹ።
የኤካ ኮተቤ...
ʺሀገርህን ጠላት እንዳይደፍራት፣ ወታደር ሆነህ ጠብቃት”
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሁን ታሪክ ከማውራት የዘለለ ተግባር ይጠብቅሃል፣ ታሪክ መሥራት አለብህና፡፡ በትናንት ታላቅ ታሪክህ ኩራበት፣ በዛሬ እድልህ ታሪክ ሥራበት፣ ከብረህ ተከበርበት፣ ነገ ላይ የማይጠፋ ስም አስቀምጥበት፣ አንተ በአባቶችህ ታሪክ...








