በአማራ ክልል የሚገኘውን እምቅ ሀብት በአግባቡ መጠቀም ከተቻለ በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን የወደመውን ሀብት...

እንጅባራ፡ ታኅሣሥ 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በጃዊ ወረዳ ወጣቶችና ባለሀብቶች የቆላ ስንዴን በማልማት ኢትዮጵያ ከውጭ የምታስገባውን ስንዴ ለማስቀረት የተያዘውን እቅድ ለማሳካት የበኩላቸውን እገዛ እያደረጉ ነው። ወጣቶቹና ባለሀብቶቹ የጣና በለስ የስኳር ፋብሪካ የሰጣቸውን ጊዜያዊ መሬት በመጠቀም...

”ጥልቅ ጉድጓድ ከሞት ላያስጥላቸው፣ መቆፈሩ ተረፋቸው”

ታኅሣሥ 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ለማሸነፍ፣ በድል ለማለፍ፣ ለነፃነት፣ ለሉዓላዊነት ጥልቅ ጀግንነት እንጂ ጥልቅ ጉድጓድ ብቻ በቂ አይደለም። በጥልቅ ምሽግ ውስጥ የሚያድር ጥልቅ ልብ ያለው፣ ጀግንነት የተቸረው፣ ልበ ሙሉነት ያስፈልጋል። በጥልቅ ምሽግ ላይ ደንዳና ልብ...

በሦስተኛው የቱርክ አፍሪካ ጉባኤ ጎን ለጎን ቱርክና ኢትዮጵያ ትብብራቸውን ማጠናከር የሚያስችሉ ስኬታማ ምክክሮች መካሄዳቸውን...

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዲኤታ ሰላማዊት ካሳ በቱርክ ኢስታንቡል በተካሄደው የቱርክ አፍሪካ ጉባኤ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የተመራዉ የልዑካን...

‹‹በአሸባሪው የወደሙ መሠረተ ልማቶችን የመገንባትና የተፈናቀሉትን የማቋቋም ኃላፊነት የሁላችንም ነው›› አቶ ደስታ ሌዳሞ የሲዳማ...

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራና በአፋር ክልሎች የወደሙ መሠረተ ልማቶችን የመገንባትና የተፈናቀሉ ወገኖቻችን መልሶ የማቋቋም ኃላፊነት የሁላችንም መሆኑን የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ ገለጹ፡፡ ለክልሎቹ ተጨማሪ ድጋፍ ለማድረግ ሐብት እያሰባሰብን እንገኛለን...

“ኢትዮጵያን የምትፈራና የማትደፈር ሀገር ለማድረግ ወጣቶች የሀገር መከላከያ ሠራዊትን መቀላቀል ይገባችኋል” አቶ ላቀ አያሌው

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የገቢዎች ሚኒስትር እና ተጠሪ ተቋማት ለደቡብ ወሎ ዞን ትናንት ድጋፍ ሲያደርጉ የገቢዎች ሚኒስትሩ ላቀ አያሌው እንደገለጹት የትግራይ ወራሪ ቡድን አንሶ ለማሳነስ፣ ወርዶ ለማውረድ እና ጠቦ ለማጥበብ ያደረገው ጥረት...