‹‹የምክር ቤቱ ውሳኔ ለኢትዮጵያ ትርጉም የለሽ ነው›› አምባሳደር ዲና ሙፍቲ

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት ያሳለፈው ውሳኔ በኢትዮጵያ ላይ ምንም አይነት ትርጉም የሌለውና ኢትዮጵያ የማትቀበለው መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ገለጹ፡፡ አምባሳደር...

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በተገኘው ድል የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት...

ታኅሣሥ 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በወገን ጦር በተገኘው ድል የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ያስተላለፉት መልዕክት ቀጥሎ ቀርቧል። በወራሪው...

የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ግርማ የሽጥላ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት...

ታኅሣሥ 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ግርማ የሽጥላ በወገን ጦር በተኘው ድል ለመላው ኢትዮጵያ ሕዝብ የእንኳን ደስ አላችሁ መልእክት አስተላልፈዋል። ❝የሀገራችን እና የሕዝባችን ጠላት የሆነውን ወራሪ ቡድን ለመደምሰስም...

ሰበር ዜና : የሰሜን ወሎ ዞን በኢትዮጵያ የጸጥታ ኃይሎች ከአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ነጻ...

በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትሩ እየተመራ የሚገኘው ዘመቻ ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት በተቀናጀና በተደራጀ መንገድ ማጥቃት ከጀመረበት ጊዜ አንሥቶ አከርካሪው በመመታቱ የጠላት ፍላጎት፣ የማድረግ ዐቅም እና ሥነ ልቡናው ብትንትኑ ወጥቷል፡፡ በትናንትናው ዕለት ማምሻውን እንደተገለጸው የወገን...

“በአማራ ክልል በዘር ከተሸፈነው መሬት ውስጥ 76 በመቶ ምርት ተሰብስቧል” ግብርና ቢሮ

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በ2013 /2014 የምርት ዘመን በዘር ከተሸፈነው መሬት ውስጥ 76 በመቶ ያህሉ መሰብሰቡን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታውቋል፡፡ የክልሉ ግብርና ቢሮ የሕዝብ ግንኙነት ኀላፊ አምሳሉ ጎባው ለምርቱ በወቅቱ...