‟ድላችን ወሎን በማስለቀቅ ብቻ የሚለካ አይደለም“ በግንባሩ የክፍለ ጦር አዛዥ
ታኅሣሥ 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገር እና ሕዝብ የሰጣቸውን አደራ በጀግንነት እየተወጡ መሆናቸውን የሀገር መከላከያ ሠራዊት አባላት ተናግረዋል።
የኢትዮጵያ የቀኝ እጆች፣ የክብር እና የሉዓላዊነት ዘቦች በኢትዮጵያ ላይ የተነሱትን ጠላቶች እየደመሰሱ በድል እየገሰገሱ ነው። የጀግኖች ስብስብ...
በጋሸና ግንባር ጠላትን ድባቅ ለመታው የወገን ጦር የምስጋና ዝግጅት እየተካሄደ ነው፡፡
በምስጋና ዝግጅቱ የወገን ጦር ላደረገው ተጋድሎ እውቅናና ለቀጣይ ግዳጅም ተልእኮ ይሠጣል ተብሏል።
ታኅሣሥ 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በጋሸና ግንባር ጠላትን ድባቅ ለመታው የወገን ጦር የምስጋና ዝግጅት እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በዝግጅቱም የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል...
በአማራ ክልል የሚገኘውን እምቅ ሀብት በአግባቡ መጠቀም ከተቻለ በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን የወደመውን ሀብት...
እንጅባራ፡ ታኅሣሥ 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በጃዊ ወረዳ ወጣቶችና ባለሀብቶች የቆላ ስንዴን በማልማት ኢትዮጵያ ከውጭ የምታስገባውን ስንዴ ለማስቀረት የተያዘውን እቅድ ለማሳካት የበኩላቸውን እገዛ እያደረጉ ነው። ወጣቶቹና ባለሀብቶቹ የጣና በለስ የስኳር ፋብሪካ የሰጣቸውን ጊዜያዊ መሬት በመጠቀም...
”ጥልቅ ጉድጓድ ከሞት ላያስጥላቸው፣ መቆፈሩ ተረፋቸው”
ታኅሣሥ 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ለማሸነፍ፣ በድል ለማለፍ፣ ለነፃነት፣ ለሉዓላዊነት ጥልቅ ጀግንነት እንጂ ጥልቅ ጉድጓድ ብቻ በቂ አይደለም። በጥልቅ ምሽግ ውስጥ የሚያድር ጥልቅ ልብ ያለው፣ ጀግንነት የተቸረው፣ ልበ ሙሉነት ያስፈልጋል። በጥልቅ ምሽግ ላይ ደንዳና ልብ...
በሦስተኛው የቱርክ አፍሪካ ጉባኤ ጎን ለጎን ቱርክና ኢትዮጵያ ትብብራቸውን ማጠናከር የሚያስችሉ ስኬታማ ምክክሮች መካሄዳቸውን...
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዲኤታ ሰላማዊት ካሳ በቱርክ ኢስታንቡል በተካሄደው የቱርክ አፍሪካ ጉባኤ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የተመራዉ የልዑካን...








