የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ምክር ቤት ከወቅታዊ የፀጥታ ሁኔታ ጋር በተገናኘ የአመራር ለውጥ አደረገ።
ታኅሣሥ 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ምክር ቤት ከወቅታዊ የፀጥታ ሁኔታ ጋር በተገናኘ የአመራር ለውጥ አደርጓል።
አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ወረራ በብሔረሰብ አስተዳደሩ በወረራ በቆየባቸው ወቅት ግድያ፣ ዘረፋ እና ንብረት የማውደም ተግባር...
አምባሳደር ካሳ ከበደ (ዶ.ር) ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ።
አምባሳደር ካሳ ከበደ (ዶ.ር) ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ።
ታኅሣሥ 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አምባሳደር ካሳ ከበደ (ዶ.ር) ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለፀ፡፡
አምባሳደር ካሳ ከበደ (ዶ.ር) በተለያዩ ኃላፊነቶች ሀገራቸውን ያገለገሉ አንጋፋ ዲፕሎማት...
“ኢትዮጵያ ላይ የተቃጣው የመረጃ ጦርነት ለምዕራባዊያኑ ያልተገባ ጣልቃ ገብነት መንገድ ጠራጊ ነው” ዶክተር አደም...
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትህነግ ቡድን ሀገር ለማፍረስ የጀመረውን ጦርነት የምዕራቡ ዓለም እይታ እና የሚያራምዱት አቋም መረን አልባ ነበር። ምዕራባዊያኑ ፖለቲከኞች በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ የሚያራምዱት አቋም ፍጹም ተገቢ ካለመሆኑ በተጨማሪ የፖሊሲ...
“አነጣጥረው የማይስቱ ዓይኖች፣ የማይታክቱ እጆች”
ታኅሣሥ 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጥያቄው ስንትና የት ላይ ልምታ? ነው። እንጂማ እስተዋለሁ ብሎ ስጋት የለም። ከፈለገው ቦታ ከፈለገበት ላይ ይመታል። ስንቶችን እንደመታ ቁጥሩን ማን ያውቃል? ብቻ ግን ዓልሞ እየተኮሰ እንዳልነበር ያደርጋቸዋል ይሉታል ጓደኞቹ። ተኩሶ...
በዲሽቃ ጠላትን ለቃሚው ጀግና!
ታኅሣሥ 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ምድሩ ጀግና አይታጠበትም፣ በረከት አይጠፋበትም፣ ፈሪና ጠላት ውሎ አያድርበትም፣ በየዘመናቱ ጀግኖች ይወለዳሉ፣ በጀግንነት ያድጋሉ፣ በጀግንነት ይኖራሉ፣ የጀግና ታሪክ ያወርሳሉ። እሳቶች ናቸው ያቃጥላሉ፣ ማዕበሎች ናቸው ያጥለቀልቃሉ፣ መብረቆች ናቸው ጠላት በቆመበት ሁሉ...








