“እናቱን የበላውን ከሃዲ ቡድን ጨርሶ መቅበር ይገባል” የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ጀግኖች
ሁመራ፡ ታኅሣሥ 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ምድሩ እጅግ ለም፤ ሕዝቡ ለጠላት ማይቀመስ ጀግና ነው፤ መልክዓ ምድራዊ አቀማመጡ ሪ ቡድን በሥልጣን ዘመኑ ይህንን አካባቢ ያለማንነቱ ማንነት ሰጥቶ ሃብቱን ሲዘርፍ፣ ሲገድል እና ሲያፈናቅል ቆይቷል፡፡ ለጠላቱ የእግር እሳት...
በአሸባሪው ትህነግ የወደመው የአለውሃ ድልድይ የግንባታ ሥራ ተጀመረ።
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአሸባሪው የትህነግ ወራሪ ቡድን የጥፋት ተግባር ተሰብሮ የነበረውን የአለውሃ ድልድይ የጥገና ስራ ተጀምሯል። የጥገናው ስራ ከስምንት እስከ አስር ቀናት ውስጥ ሙሉ ለሙሉ ተጠናቅቆ ለትራፊክ ክፍት እንደሚሆንም ተገልጿል፡፡
የድልድዩ...
አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ጉዳት ካደረሰባቸው ኢንዱስትሪዎች ውስጥ 11ዱ ሥራ ጀመሩ።
ታኅሣሥ 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በኮምቦልቻ ከተማ ጉዳት ካደረሰባቸው ኢንዱስትሪዎች ውስጥ 11ዱ ምርት ማምረት መጀመራቸውን ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ።
አሸባሪ ቡድኑ በደሴና ኮምቦልቻ ያወደማቸውንና ጉዳት ያደረሰባቸውን ኢንዱስትሪዎች መልሶ ለማቋቋም ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በቦታው...
ወደ ሀገር ለሚገቡ የዳያስፖራ አባላት የተዘጋጁ ኹነቶች ይፋ ኾኑ።
ታኅሣሥ18/2014 ዓ.ም(አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) አንድ ሚሊዮን ዳያስፖራ ወደ ሀገር ቤት በሚል ያቀረቡትን ጥሪ ተከትሎ ወደ ኢትዮጵያ ለሚመጡ የዳያስፖራ አባላት የተዘጋጁ የተለያዩ ኹነቶች ይፋ ኾኑ።
የሚመጡ እንግዶች አቀባበልና መስተንግዶ ለማስተባበር የተቋቋመው ብሔራዊ...
ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የጥምቀትን በዓል በታሪካዊቷ ጎንደር ከተማ እንዲያከብሩ ጥሪ ቀረበ፡፡
ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የጥምቀትን በዓል በታሪካዊቷ ጎንደር ከተማ እንዲያከብሩ ጥሪ ቀረበ፡፡
ጎንደር፡ ታኅሣሥ 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አንድ ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገር ቤት እንዲገቡ የተደረገውን ሀገራዊ ጥሪ ተከትሎ ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ ዲያስፖራዎች እና በተለያዩ የሀገሪቱ...








