“ከድል በኋላ ያሉ ድኅረ ድል መዛነፎችን ማረም እና የጋራ መግባባት መፍጠር አስፈላጊ ነው” አቶ...
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች የምክክር መድረክ በባሕር ዳር እየተካሄደ ነው፡፡
የምክክር መድረኩ ዓላማ የክልሉን አመራር ለቀጣይ ተልዕኮ ማዘጋጀት እና ማብቃት ነው ተብሏል፡፡
የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ...
የፌደራል መንግስት ከፍተኛ አመራሮች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ እየተወያዩ ነው።
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የፌደራል መንግሥት ከፍተኛ አመራሮች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ መወያየት ጀምረዋል፡፡ ለ3 ቀናት የሚቆየው ውይይትም የተገኙትን ሁለንተናዊ ድሎች ጠብቆ የማስፋትና ወደ ዘላቂ ሰላምና ልማት ማሸጋገር ላይ ያተኮረ ይሆናል ተብሏል፡፡...
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የሰሜን አሜሪካ አህጉረ ስብከት ማዕከል ጽሕፈት ቤት የአሜሪካ መንግሥት ኢትዮጵያን...
ታኅሣሥ 20/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የሰሜን አሜሪካ አህጉረ ስብከት ማዕከል ጽሕፈት ቤት የአሜሪካ መንግሥት ኢትዮጵያን አስመልክቶ የያዘውን ፖሊሲ ዳግም እንዲያጤነው ጠይቋል።
ጽሕፈት ቤቱ ለአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ደብዳቤ ጽፏል፡፡
በደብዳቤውም በሰሜን ኢትዮጵያ ካለው...
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ለተፈናቀሉ ወገኖች ማቋቋሚያ 4 ሚሊዬን ብር...
ባሕርዳር፡ ታኅሣሥ 20/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በአማራ እና በአፋር ክልል ወረራ በመፈጸም ንጹሃንን ገድሏል፤ አፈናቅሏል፤ ንብረት ዘርፏል፤ አውድሟል፡፡ ይህንን ውድመት መልሶ ለመገንባት ሀገራዊ ጥሪ ተላልፏል፡፡ የባሕር ዳር ሀገረ ስብከትም ጥሪውን ተቀብሎ...
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባካሄደው 3ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡
ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው ስብሰባ ያስተላለፋቸው ውሳኔዎች:-
1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው በ2014 በጀት ዓመት የፌዴራል መንግስት ተጨማሪ በጀት እና የወጪ አሸፋፈን ማስተካከያ ረቂቅ አዋጅ ላይ ሲሆን የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ2014...








