❝ምዕምናን በልበ ሙሉነት የልደት በዓልን በቅዱስ ላልይበላ እንዲያከብሩ ጥሪ እናቀርባለን❞ የደብረ ሮሃ ቅዱስ ላልይበላ...
ላልይበላ፡ ታኅሣሥ 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ምዕምናን በልበ ሙሉነት የልደት በዓልን በቅዱስ ላልይበላ እንዲያከብሩ የደብረ ሮሃ ቅዱስ ላልይበላ አብያተክርስቲያናትና ገዳማት አስተዳዳሪ አባ ፅጌ ሥላሴ መዝገቡ ጥሪ አቅርበዋል። አባ ፅጌ ሥላሴ መዝገቡ ለኢየሱስ ክርስቶስ እና ለቅዱስ...
ለስድስት ወራት የተፋለሙ የዋግ ሚሊሻዎች ጀግንነት!
ሰቆጣ፡ ታኅሣሥ 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ዋግ በኢትዮጵያ ታሪክ ብዙ ኹነቶች የተከናወኑበት አካባቢ ነው። ዋግሹሞችን አንግሳለች። ከውጭ ጠላት ጋር ተናንቀው ለሀገራቸው የተዋደቁ እንደ ደጅ አዝማች ኀይሉ ከበደ የመሰሉ ጀግኖችንም አፍርታለች። ሰንሰለታማ ተራሮቿ እና ሸለቆዎቿ ለጀግኖቿ...
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ኮምቦልቻ-ደሴ ዕለታዊ በረራ ነገ ሊጀምር ነው።
ታኅሣሥ 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከነገ ታኅሣሥ 27/2014 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ኮምቦልቻ-ደሴ ዕለታዊ በረራ እንደሚጀምር ገልጿል።
አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በአማራ ክልል በፈጸመው ወረራ ምክንያት ወደ ኮምቦልቻ የሚደረጉ በረራዎች ተቋርጠው ነበር።
የኢትዮጵያ አየር...
“የተፈናቀሉትን የመመለስና የመቋቋም ሥራ በከፍተኛ ርብርብ እየተሠራ ነው” አቶ ስዩም መኮንን
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ርእሰ መስተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ክላስተር አስተባባሪ አቶ ስዩም መኮንን በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ ሰጥተዋል። መግለጫው አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በክልሉ ባደረሰው ዝርፊያና ውድመት፣ ለተጎዱ ወገኖች በሚደረግ አስቸኳይ...
ባሕር ዳር እንግዶቿን መቀበል ጀምራለች፡፡
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች የሀገራቸውን ጥሪ ተቀብለው መግባት ከጀመሩ ውለው አድረዋል፡፡ አንድ ሚሊየን የሚደርሱ የዳያስፖራው ማኅበረሰብ አባላት ወደ ሀገራቸው ይገባሉ ተብሎ በሚጠበቅበት በዚህ መርኃ ግብር መንግሥት...








