“ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ሀገራቸው በምትፈልጋቸዉ ወቅት በመገኘታቸው ምሥጋና ይገባችኋል” የመንግሥት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ትውልደ ኢትዮጵያውያን እና ኢትዮጵያውያን የመንግሥትን ጥሪ ተቀብለው ወደ ሀገር ቤት በመምጣት ለሀገር ግንባታ እያደረጉት ያለዉ አስተዋጽኦ የሚያስመሰግን መሆኑን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ ገለጹ። ትውልደ ኢትዮጵያውያን...

❝አካባቢያችንን በተጠንቀቅ እየጠበቅን እንገኛለን❞ በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የወገን ጦር አባላት

ታኅሣሥ 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የወገን ጦር ነፍጥ አያያዙንም አጠቃቀሙንም ያውቅበታል፤ ጠላት ገና ስሙን ሲሰማ ነው የሚብረከረክ፡፡ የወገን ጦር ሀገር በጠላት ስትደፈር ካዝናውን አጉርሶ፣ አፈሙዙን ወልውሎ፣ በዱር በገደል እየተዋደቀ በነበልባል ክንዱ ጠላትን እያሽመደመደ...

ጋዜጠኛ ሄርሜላ አረጋዊ አዲስ አበባ ገባች።

ታኅሣሥ 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በ ❝በቃ❞ ወይም #NoMore ንቅናቄ የኢትዮጵያን እውነታ ለዓለም ያሳወቀችው ጋዜጠኛ ሄርሜላ አረጋዊ አዲስ አበባ ገብታለች። ጋዜጠኛ ሄርሜላ አረጋዊ ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ስትደርስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሥራ ኃላፊዎች...

“ትሁት ሕዝብ እግር አጥቦ ይቀበላል”

ላልይበላ፡ ታኅሣሥ 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) መልካም ሕዝብ ስለ መልካም ነገር ብቻ ይተጋል፣ መልካም ነገርን ያደርጋል፣ መልካም ሰዎች ምድርን በመልካም ነገር ይሞሏታል፣ ከሰማይ በረከት ያሰጧታል፣ ከፈጣሪ ጋር ያወዳጇታል። መልካም ሰዎች ስንፍናን ይተዋሉ፣ በደልን ከአጠገባቸው ያርቃሉ፣...

ለወገንዎ ድጋፍ ያድርጉ‼

በቴሌ ብር ዓለምአቀፍ አገልግሎት ተጠቅመው በጦርነቱ ሕይወታቸውን ላጡ፣ ሀብት ንብረታቸው የወደመባቸው እንዲሁም የተፈናቀሉ ወገኖቻችን ለማገዝ ወይም ውጭ...