‹‹የቅዱስ ላልይበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት አንዱ የታላቅነታችን ማሳያ ነው›› አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ

ላይበላ፡ ታኅሣሥ 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ በልደት በዓል አከባበር ተገኝተው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ፍጹም ሃይማኖታዊ ይዘት ያለው፣ የተጣሉ የታረቁበት፣ ፍቅር የተሰበከበት፣ አንድነት የታወጀበት የፍቅር...

የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) በቅዱስ ላልይበላ በቤዛ ኩሉ ሥነ-ስርዓት ላይ ባስተላለፉት...

• ያ ሁሉ የጭለማ ጊዜ አልፎ ልደትን በላል ይበላ በዚህ መልክ እንድናከብር የረዳን ፈጣሪ ይመስገን፤ • ላል ይበላ የእምነት እና የተቀደሰ ቦታ ብቻ አይደለም፤ ላልይበላ እፁብ ድንቅ የሆነ የኢትዮጵያ ታሪክ፣ የሥልጣኔ፣ የባሕል እና የእምነት መገለጫ...

“ኢትዮጵያ የታደለች ሀገር ናት፤ እጅግ ያስደሰተኝ የበዓል አከባበር ነው” በላል ይበላ የኢየሱስ ክርስቶስን የልደት...

ላልይበላ፡ ታኅሣሥ 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ከተለያዩ ሀገራት የመጡ የውጭ ዜጎች በደብረ ሮሐ ቅዱስ ላል ይበላ የኢየሱስ ክርስቶስን የልደት በዓል እያከበሩ ነው። አሚኮ ያነጋገራት ባርዞሎማአስ ማንፊርድ የመጣችሁ ከጀርመን ነው፤ በላል ይበላ ከባለቤቷ ጋር ተገኝታ በዓልን...

የመላእክት እና የሰው ልጆች የጋራ ዝማሬ አምሳል የሆነው ቤዛ ኩሉ በደብረ ሮሃ ...

በደብረ ሮሃ ቅዱስ ላል ይበላ በቤተ ማርያም በኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሃይማኖታዊ ሥርዓት የሚከወነው ቤዛ ኩሉ በሊቃውንት እየተፈጸመ ነው። በቤተ ማርያም ከማሜ ጋራ ጫፍ ላይ እና ከሥር በሥርዓት የተደረደሩ ካባና ሸማ ለባሽ ሊቃውንት የዓለም...

ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ የልደት በዓልን ለማክበር ላልይበላ ገቡ።

ላልይበላ: ታኅሣሥ 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ)ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን ለማክበር ላልይበላ ገብተዋል። የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በላልይበላ በብሔራዊ ደረጃ እንደሚከበር የቱሪዝም ሚኒስቴር ማስታወቁ ይታወሳል። የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በደብረ ሮሐ ቅዱስ...