ኢትዮጵያ ለዘላቂ ኅብረ ብሔራዊ አንድነት የትኛውንም መሥዋዕትነት ትከፍላለች

የኢትዮጵያ ችግሮችን ሁለንተናዊ በሆነ መልኩ መፍታት እንደሚገባ መንግሥት በጽኑ ያምናል። ይሄንንም ከለውጡ መጀመሪያ ጀምሮ በግልጽ ሲገልጥ ቆይቷል፡፡ አንድን ሕመም ለማዳን እንደሚወሰዱ የተለያዩ መድኃኒቶች፣ አንድን ሀገራዊ ችግርም በሁሉም የመፍትሔ መንገዶች እንዳይመለሱ አድርጎ መፍታት ይገባል። ኢትዮጵያ...

የመከላከያ ሠራዊቱ ሲጠቀምበት በቆየው የማዕረግ ምልክት ላይ ማሻሻያዎችን አደረገ።

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የመከላከያ ሠራዊቱ ሲጠቀምበት በቆየው የማዕረግ ምልክት ላይ ማሻሻያዎችን አድርጓል። ማሻሻያው የተደረገበት ምክንያትም የሠራዊቱ ማዕረግ አገራዊም ይሁን ወታደራዊ ታሪካዊ ይዘት ያለውና የሠራዊቱንም ባህሪ ሊገልፅ የሚችል ሆኖ እንዲዘጋጅ በማስፈለጉ ነው።...

ከካናዳ ወደ ሀገራቸው የገቡት ዳያስፖራ ለልደት በዓል ጓደኞቻቸውን በማስተባበር ለወገን ጦር አባላት ማዕድ አጋሩ፡፡

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አቶ መላኩ ፍስኃ ነዋሪነታቸው በካናዳ ነው፡፡ ሀገራዊ ጥሪውን ተቀብለው ከመጡ ኢትዮጵያውያን መካከል አንዱ ናቸው፡፡ አቶ መላኩ በካናዳ የሚኖሩ ጓደኞቻቸውን በማስተባበር ባዋጡት ሁለት ሚሊየን ብር በዓልን ከወገን ጦር አባላት...

“እኛ በሠላም እንድንኖር በየበረሃውና ጦር ሜዳው የተሰው ሰማዕታትን ልናስብ ይገባል” ብፁዕ አቡነ ሚካኤል

ደብረ ታቦር፡ ታህሣሥ 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የ2014 ዓ.ም የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል በደብረታቦር ከተማ ተከብሯል፡፡ በበዓሉም የደቡብ ጎንደር ሀገረ ስብክት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብፁዕ አቡነ ሚካኤል፣ የሃይማኖት አባቶች፣ ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን እና...

“ጀግና ሕዝብ – በቀኝ እጁ ድልን የሚጨብጥ፣ በግራ እጁ ይቅርታና ምህረትን የሚቸር ነው!” ጠቅላይ...

ማንኛውም ጉዞ በስኬት ተቋጨ የሚባለው አንድም በየምእራፉ፣ ሁለትም የጉዞው መጨረሻ በስኬት መጠናቀቅ ሲችል ነው። አጠቃላይ ጉዞው ያማረና የሠመረ እንዲሆን እያንዳንዱ ምእራፍ በሚገባ መቋጨት አለበት። የቤቱ ጥንካሬና ውበት የሚመሠረተው ቤቱን ከገነቡት እያንዳንዱ ጡብዎች ጥንካሬና ውበት...