የሚኒስትሮች ምክር ቤት በ52ኛ መደበኛ ስብሰባው በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ።

ባሕር ዳር: ጥር 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 52ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ 1. በቅድሚያ ምክር ቤቱ የተወያየው የጉምሩክ አዋጅን እንደገና ለማሻሻል በቀረበው ረቂቅ አዋጅ ላይ ነው፡፡...

“ክርስቶስ የተጠመቀው ከኃጥያት እንድንነጻ ነው”

አዲስ አበባ: ጥር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን የጥምቀት በዓልን በአዲስ አበባ በድምቀት አክብራለች። የኢትዮጵያ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ካርዲናል ብርሃነ ኢየሱስን በመወከል መልዕክት ያስተላለፉት በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የሐዋርያዊ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ አባ...

”በጥምቀቱ የተራራቁት ተቀራረቡ፤ የተጣሉት ታረቁም” ብጹዕ አቡነ ዘካርያስ 

ፍኖተ ሰላም: ጥር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቶች በፍኖተ ሰላም ከተማ በድምቀት እየተከበረ ይገኛል።   በበዓሉ የምዕራብ ጎጃም ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብጹዕ አቡነ ዘካርያስ ለምዕመኑ...

“ጥምቀት ፍቅርን፣ መተሳሰብን እና መደማመጥን ያስተምራል” ብጹዕ አቡነ አብርሃም

ባሕር ዳር: ጥር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጥምቀት በዓል በባሕር ዳር ከተማ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ክዋኔዎች እየተከበረ ይገኛል።   በዓባይ ማዶ ጥምቀተ ባሕር እየተከበረ በሚገኘው የጥምቀት ሥነ ሥርዓት ላይ የባሕር ዳር እና የሰሜን ጎጃም አሕጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ...

የጥምቀት በዓል በክርስቶስ ክርስቲያን የተባልንበት ልዩ በዓላችን ነው” 

ሁመራ፡ ጥር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የጥምቀት በዓል በሰቲት ሁመራ ከተማ የተከዜ ወንዝ ዳርቻ በድምቀት እየተከበረ ነው።   "ጥምቀት የአንድነት እና የነጻነት በዓል ነው" ያሉት የዞኑ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ...