የኮምቦልቻ ወደብና ተርሚናል አገልግሎት መስጠት ጀመረ።
ጥር 04/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኮምቦልቻ ወደብና ተርሚናል አገልግሎት መስጠት መጀመሩን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት አስታወቀ፡፡
ድርጅቱ በኮምቦልቻ ወደብና ተርሚናል ከአገልግሎት ውጭ ኾነው ለነበሩ መሰረተ ልማቶች እና የወደብ ማሽነሪዎች አስፈላጊውን ጥገና በማድረግ፣ የሰው...
❝ለሠራዊቱ አባላት የተሰጠው የማዕረግ እድገትና ሽልማት በደጀንነት የተሰለፈው ሕዝብ ላበረከተው አስተዋጽኦ እውቅና የሰጠ ነው❞...
ጥር 04/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በጀግንነት ጀብዱ ለፈጸሙ የሠራዊቱ አባላት የተሰጠው የማዕረግ እድገትና ሽልማት በደጀንነት የተሰለፈው ሕዝብ ላበረከተው አስተዋጽኦ እውቅና የሰጠ ጭምር መሆኑን የኢፌዴሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ተናገሩ፡፡
የሀገር...
የተቋረጠው የእስረኞች ክስ ሀገራዊ ደኅንነትን ለማረጋገጥ እና ዘላቂ ሀገራዊ ጥቅምን ለማስጠበቅ እንደሚረዳ የመንግሥት...
አዲስ አበባ: ጥር 04/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን አገልግሎት በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ ሰጥቷል፡፡
የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ በመግለጫቸዉ አሸባሪዉ የትግራይ ወራሪ ቡድን የሀገር መከላከያ ሠራዊቱ እንዲበተን ለማድረግ ቢጥርም በመከላከያ...
“መቼም ቢሆን በድል ሰክረን አንተኛም” ሜጀር ጄነራል ሙሉዓለም አድማሱ የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ምክትል
ባሕር ዳር፡ ጥር 04/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የሕወሓት ቡድን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ እስካልተወገደ ድረስ የኢትዮጵያ ስጋት መሆኑ ስለማይቀር መቼም ቢሆን በድል ሰክረን አንተኛም ሲሉ የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ምክትል አዛዥ ሜጀር ጄነራል ሙሉዓለም አድማሱ ገለጹ።...
“በአሉባልታ አንፈታ!” አቶ መላኩ አለበል
ባሕር ዳር፡ ጥር 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል "ከ47 ዓመታት በላይ ከዘግናኝ የዘር ጭፍጨፋ የተረፉትን አንድ ሚሊዮን #የወልቃይት_ጠገዴ አማሮች ለአውሬ የሚሰጥ ምንም ዓይነት ፖለቲካዊ ውሳኔ የለም፥ አይኖርምም" ብለዋል።
ሚኒስትሩ በትዊተር ገፃቸው...








