በደብረብርሃን የጥምቀት በዓል በድምቀት እየተከበረ ነው።

ደብረብርሃን፡ ጥር 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የጥምቀት በዓል በደብረብርሃን ሃይማኖታዊና ባህላዊ ስርዓቱን ጠብቆ በድምቀት እየተከበረ ነው። ታቦታቱ ከማደሪያቸው አጼ ዘረዓ ያዕቆብ ስታዲየም ወደ መንበራቸው ተመልሰዋል። በዓሉ ታቦታት ባደሩበት በሕረ ጥምቀት ከሌሊቱ ጀምሮ ስርዓተ...

“ጥምቀትን በጎንደር የአንዳንድ ምዕራባውያን ሚዲያዎችን ሴራ ያከሸፈ ሁነት ነው” ካሚላ ፍራንኮቪች

ጎንደር፡ ጥር 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጎንደር በኢትዮጵያ ግንባር ቀደም የቱሪስት መዳረሻ ሥፍራዎች መካከል አንዷ ናት። ከተማዋ የጥበብ፣ የታሪክ እና የቅርስ መዲና ከመሆኗ ጋር ተያይዞ የውጭ ጎብኝዎችን ቀልብ ትስባለች። ሁልጊዜም በየዓመቱ ጥር 11 የሚከበረው የጥምቀት...

የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡

ጥር 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ፕሬዚዳንቷ በትዊተር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት "ለመላው የክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!" ሲሉ መልካም ምኞታቸውን ገልጸዋል። #ኢትዮጵያን እናልማ፣እንገንባ፣እንዘጋጅ! #ሀገርን በዘላቂነት እናልማ! #የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ! #ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ! ተጨማሪ መረጃዎችን...

የኢትዮጵያዊነት ደወል!

ጎንደር፡ ጥር 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በጠባብ የዘረኝነት መንፈስ ለናወዙ ሰነፎች ጥምቀትን በጎንደር መመልከት ድንጋጤን ይፈጥራል። ኢትዮጵያዊነት በሃሳብ ብቻ ሳይሆን በገቢርም ነፍስ ዘርቶ ሥጋ ነስቶ በጥምቀት ይታያል። ብርዱና ቅዝቃዜው ያልበገራቸው ምዕመናን ታቦታቱን ከበው በዙሪያው ተቀምጠዋል።...

“የ2014 ዓ.ም ጥምቀትን ስናከብር መለያየትን በአንድነት፣ ጥላቻን በፍቅር፣ መፍረስን በመገንባት፣ ክፋትን በደግነት፣ ተንኮልን በቀናነት፣...

ጎንደር: ጥር 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የ2014 ዓ.ም ጥምቀትን ስናከብር መለያየትን በአንድነት፣ ጥላቻን በፍቅር፣ መፍረስን በመገንባት፣ ክፋትን በደግነት፣ ተንኮልን በቀናነት ድህነትን በብልጽግና ድል በማድረግ ሊሆን እንደሚገባ የጎንደር ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ዘውዱ ማለደ...