“ሠራዊቱ የሚለካው በግዳጅ አፈፃፀሙ እንጂ በብሔሩ አይደለም”-ጀነራል አበባው ታደሰ

ጥር 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) "የኢትዮጵያ ሠራዊት የሚለካው በስራው ስኬት እና በግዳጅ አፈፃፀሙ እንጂ በብሔሩ አይደለም" ሲሉ የመከላከያ ሠራዊት ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀነራል አበባው ታደሰ ገለጹ። ከዚህ በፊት በነበረው የብሔር ተኮር የሠራዊት ግንባታ...

ቃና ዘገሊላ

ባሕር ዳር፡ ጥር 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ቃና ዘገሊላ ኢየሱስ ክርስቶስ ከተጠመቀ በኋላ የመጀመሪያውን ታምሩን የገለጸበት ቦታ ነው፡፡ ቃና ዘገሊላ ሁለት ትርጉም አለው፡፡ አንደኛው በገሊላ አውራጃ የምትገኝ ቃና የተባለች መንደር ስትኾን ሁለተኛው ኢየሱስ ክርስቶስ የገለጸው...

“ነፃነትን አጥቶ የነበረ ህዝብ በነፃነት ሲያከብር ማየት ነብስን ያስደስታል” የወገን ጦር አባላት

ሁመራ፡ ጥር 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የወልቃይት ጠገዴ ህዝብ ብዙ በደልና ግፍ ለሠላሳ ዓመታት ተሸክሞ በባርነት ቆይቷል። ይህ ህዝብ ሲታገል ኑሯል። የአሸባሪውን የክፋት ሴራ ተከትሎ ጀግናው የወገን ጦር ከህዝቡ ጋር በመሆን ወልቃይትን ነፃ ማድረጉም...

አበቅ የለሽ ጥምቀትን ያለእንከን!

ጎንደር፡ ጥር 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጎንደር እንደ በኩር ልጅ ሥያሜዋ ብዙ ነው። በብዙሃኑ ዘንድ እናታለም የሚል የፍቅር መጠሪያ የተቸራት ጎንደር "አበቅ የለሽ" በሚል መጠሪያም ትታወቃለች። በርካቶች አበቅ የለሽ የሚለው መጠሪያ ለግለሰብ እና ስለግለሰብ...

“ነፃነታችን በማስከበር ማንነታችንን ተላብሰን በቋንቋችን የጥምቀትን በዓል ለማክበር በቅተናል” የሁመራ ከተማ ነዋሪዎች

ሁመራ፡ ጥር 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ለሰላሳ ዓመት በሰቆቃ፣ በግፍና በደል ተጠፍራ የቆየችው የወልቃይት ጠገዴ ምድር ነፃነቷን ከተጎናፀፈች በኃላ ለሁለተኛ ጊዜ የጥምቀትን በዓል ሴቶች በባህላዊ ልብስ አጊጠው፣ ህፃናት የክት ልብሳቸውን ለብሰው፣ ቀሳውስት ልብሰ ተክህኖአቸውን...