“ከተማዋ በኢንቨስትመንት ተደራሽት ብቻ ሳይሆን ለነዋሪዎቿ ምቹ በመሆን ተመራጭ እንደትሆን እየሰራን ነዉ” የደብረ ብርሃን...
ደብረብርሃን፡ ጥር 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር ከጊዜ ወደ ጊዜ የኢንቨስትመንት መዳረሻ የመሆኗ እድል እየጨመረና እየሰፋ መጥቷል፡፡ ከአሚኮ ጋር ቆይታ ያደረጉት የከተማዋ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ካሳሁን እምቢዓለ “ደብረ ብርሃን ከተማ በአልሚዎች...
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 4ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡
ጥር 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 4ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል።
ምክር ቤቱ ያሳለፋቸው ውሳኔዎች:-
1. ምክር ቤቱ በቀዳሚነት የተወያየው የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎትን አደረጃጀት፣ ስልጣን እና ተግባራቱን...
“ጊዜው የህዳሴው ግድብ ለሶስቱ ሀገራት የሰላም፣ የትብብር እና የአብሮ መኖር ተምሳሌትነቱን የምናሳይበት ነው” ጠቅላይ...
ባሕር ዳር፡ ጥር 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጊዜው ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ለኢትዮጵያ፣ ግብፅ እና ሱዳን የሰላም፣ የትብብር እና የአብሮ መኖር ተምሳሌትነቱን የምናሳይበት ነው ሲሉ ገልፀዋል።
ኢትዮጵያ በግብርና፣ በማምረቻው ዘርፍ...
“ልደትን በላልይበላ” እና “ጥምቀትን በጎንደር” በሰላም ማጠናቀቅ የአማራ ሕዝብን የሥነ ልቦና ልዕልናን የሚያሳይ ነው”...
ጎንደር፡ ጥር 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው እና ወራሪው የትግራይ ቡድን ከአብዛኛው የአማራ ክልል አካባቢዎች ተደምስሶ በወጣ ማግስት ክልሉ ሁለት ዐበይት ሃይማኖታዊ እና ሕዝባዊ በዓላትን በስኬት አጠናቋል።
የሽብር ቡድኑ አባላት እና የውጭው ክንፍ ደጋፊዎቻቸው ሀገሪቱ...
35ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ከሳምንት በኋላ በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ።
አዲስ አበባ: ጥር 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) 35ኛው አፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ በሕብረቱ መቀጫ አዲስ አበባ ከሳምንት በኋላ ይካሄዳል ያለው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ይህ ጉባዔ በሀገሪቱ እንዳይካሄድና ሀገሪቱንም በርካታ ችግሮች ውስጥ እንዳለች ለማስመሰል በርካታ የስውር...








