አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ተቀጥቅጦ የተቀበረበት የካራ ምሽግ ድል እየተዘከረ ነው።

ደብረ ብርሃን፡ ጥር 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን ሚዳ ወረሞ ወረዳ የሚገኘው ታሪካዊዉ ካራ ምሽግ ወራሪው ቡድን የተቀበረበት ነው። ይህ ታሪካዊ ቦታ ከዮዲት ጉዲት ዘመን ጀምሮ አምስት ዋና ዋና ጦርነቶች ተካሂደውበታል። በዮዲት ጉዲት፣ በግራኝ መሐመድ፣...

❝ኢትዮጵያ በታላቁ ሩጫ ላይ ናት!❞ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር

ጥር 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) 21ኛው የታላቁ ሩጫ ዝግጅት አስመልክቶ መልዕክት አስተላልፈዋል። የጠቅላይ ሚኒስትሩ መልዕክት ቀጥሎ ቀርቧል:- ታላቁ ሩጫ ለእኛ ከጤና፣ ከመዝናኛና ከኢኮኖሚ ጥቅሞቹ በላይ ነው። ምክንያቱም ኢትዮጵያ በታላቁ ሩጫ ላይ ስለሆነች። ድህነትንና...

“የአንዳንድ ምዕራባውያን ሀገራት ተዕፅኖ መቋቋም የሚችል፤ ስለኢትዮጵያ መረጃ የሚያቀብል ተዕፅኖ ፈጣሪ ዓለማቀፍ ሚዲያ እንዲፈጠር...

አዲስ አበባ፡ ጥር 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጋዜጠኛ ሄርሜላ አረጋዊ ምዕራባዊያን በመረጃ በኩል የሚፈጥሩት ተዕፅኖ ጉዳቱ ዘርፈ ብዙ መሆኑንና ኢትዮጵያዊያን በልኩ መመለስ አለብን ብላለች። ጋዜጠኛ ሄርሜላ "እኔም ስለሀገሬ የሚወሩትን የሃሰት መረጃዎች በማስተካከል ትግሌን አጠናክሬ እቀጥላለሁ፤...

82ኛውን የአገው ፈረሰኞች በዓል በድምቀት ለማክበር ዝግጅቱን ማጠናቀቁን የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር አስታወቀ።

እንጅባራ፡ ጥር 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በድምቀት ከሚከበሩ ሕዝባዊ በዓላት ውስጥ አንዱ የአገው ፈረሰኞች በዓል ነው። 82ኛውን የአገው ፈረሰኞች በዓል ጥር 23/2014 ዓ.ም በእንጅባራ ከተማ ለማክበር ዝግጅቱ ተጠናቅቋል። የአማራ ክልል ቱሪዝም ቢሮም የአገው...

በስድስት ወራት ብቻ ከ2 ሺህ በላይ የሳይበር ጥቃቶች ተሞክረዋል።

ባሕር ዳር፡ ጥር 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ላይ በስድስት ወራት ውስጥ ብቻ ከ2 ሺህ በላይ የሳይበር ጥቃቶች መቃጣታቸውን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ ኤጀንሲው የዘንድሮው የሳይበር ጥቃት ቁጥር ባሳለፍነው አመት በሙሉ ከተደረገው ጥቃት የሚስተካከል መሆኑንም...