አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በአፋር ክልል በኪልበቲ ረሱ ዞን ጦርነት መክፈቱን የክልሉ መንግሥት አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር፡ ጥር 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በአፋር ክልል ውስጥ ገብቶ የደረሰበትን ከባድ ሽንፈት ለማካካስ በአፋር ክልል በኪልበቲ ረሱ ዞን በኩል በአብአላ እና በመጋሌ ወረዳ የከፈተውን ውጊያ አጠናክሮ መቀጠሉን የአፋር ክልል...
ከአምራች ዘርፉ ከ238 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ የስድስት ወራት...
ባሕር ዳር፡ ጥር 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት 6 ወራት ከአምራች ዘርፉ 238 ነጥብ 267 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ገቢ መገኘቱን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ።
በተያዘው በጀት ዓመት የመጀመሪያው ግማሽ ዓመት ከአምራች ዘርፉ 265 ነጥብ 4 ሚሊዮን ዶላር...
የመሰረተ ልማት ዝርጋታ ባለመሟላቱ በቱሪዝም ሀብቱ ላይ አሉታዊ ጫና እንዳሳደረ የአልጣሽ ብሔራዊ ፓርክ ጽሕፈት...
ገንዳውኃ፡ ጥር 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ በብዝሀ ሕይወት ሀብቱ ከፍተኛውን ድርሻ በመያዝ ይታወቃል፤ የበርሃማነት መስፋፋትና የካርቦን ልቀትን ከሚከላከሉ የሀገሪቱ ሥነ ምህዳሮች ሰፊውን ቦታ ይሸፍናል፤ በዚህም አረንጓዴ መቀነት (green belt) የሚል መጠሪያ ሥም ተሰጥቶታል– አልጣሽ...
የጋምቤላ ክልል በአማራ ክልል በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ለተጎዱ ወገኖች የገንዘብና የአይነት ድጋፍ አደረገ።
ባሕር ዳር፡ ጥር 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የጋምቤላ ክልል ትምህርት ቢሮ በአማራ ክልል በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ለተጎዱ ወገኖች የሚውል 1 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር የሚገመት የገንዘብና የአይነት ድጋፍ አደረገ።
ድጋፉን ያስረከቡት የጋምቤላ ክልል ትምህርት ቢሮ...
በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ20 ሰዎች ሕይዎት አለፈ፡፡
ጥር 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ከባሕር ዳር ወደ ሰቆጣ ሲጓዝ በነበረ የሕዝብ ማመላለሻ አውቶብስ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ20 ሰዎች ሕይወት አልፏል፡፡ ለግዳጅ ከባሕር ዳር መነሻውን ያደረገው የሕዝብ ማመለሻ አውቶብስ በደረሰበት አደጋ ሰዎች ህይወታቸው ሲያልፍ፣ ከፍተኛ...








