የአፍሪካ ሕብረት 35ኛው የመሪዎች ጉባኤን በስኬት ለማስተናገድ በቅንጅት መሥራት እንደሚያስፈልግ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ...

ጥር 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ)የአፍሪካ ሕብረት 35ኛው የመሪዎች ጉባኤና 40ኛው የአስፈፃሚ ምክር ቤት ስብሰባን ለማስተናገድ የተደረጉ ቅድመ ዝግጅቶችን አስመልክቶ ለመድረኩ የተቋቋመው ብሔራዊ ኮሚቴ ግምገማ አካሂዷል። በወቅቱም ከ20 በላይ የብሔራዊ ኮሚቴው አባል ተቋማት ለጉባኤው እያደረጉ ያሉትን ቅድመ...

“ሀገራዊ የምክክር መድረኩ የተሳካ እንዲሆን የወጣቶች ሚና ከፍተኛ ነው” የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ስራ...

ባሕር ዳር፡ ጥር 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የሊጉን የስድስት ወራት የመደበኛ ስራዎች አፈጻጸም ሪፖርት ላይ ውይይት እያደረገ ይገኛል፡፡ በአዳማ በሀገር አቀፍ ደረጃ ያለውን የወጣቶች ሊግ የስድስት ወራት አፈጻጸም ሪፖርት...

“በሚሊዮኖች የሚቆጠር ገንዘብ ጉቦ የመቀበል ወንጀል ሙከራዎችን አክሽፈናል” የገቢዎች ሚኒስትር ላቀ አያሌው

ባሕር ዳር፡ ጥር 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የገቢዎች ሚኒስቴር በሚሊዮኖች የሚቆጠር ገንዘብ ጉቦ የመቀበል ወንጀል ሙከራዎችን ማክሸፉን ሚኒስትሩ አቶ ላቀ አያሌው አስታወቁ። አቶ ላቀ አያሌው በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባሰፈሩት መልእክት፣ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ በንጹህ እጅ የማይሠሩትን...

ምሥራቅ ዕዝ በውጊያ የተሻለ ውጤት ላመጡ እና የመቆያ ጊዜያቸውን ለሸፈኑ የሠራዊት አመራሮችና አባላት የማዕረግ...

ጥር 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በከፈተው ጦርነት ላይ በመዋጋትና በማዋጋት፣ ጠላት ላይ ከፍተኛ ኪሳራ እንዲደርስበት ያደረጉ፣ የመቆያ ጊዜያቸውን ለሸፈኑና ካሉበት ኀላፊነት አንፃር አንድ ደረጃ ከፍ ማለት ለሚገባቸው አመራሮችና አባላት ነው የማዕረግ...

በደቡብ አፍሪካ ኖርዝዌስት-ራስተንበርግ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ለሀገራዊ ጥሪ 1 ነጥብ 3 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረጉ፡፡

ባሕር ዳር፡ ጥር 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ አፍሪካ በኖርዝዌስት ፕሮቪንስ ራስተንበርግ ከተማና በአካባቢ የሚገኙ የኢትዮጵያ ማኅበረሰብ አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በከፈተው ጦርነት የህልውና አደጋውን ለመቀልበስ በቆራጥነት ለተፋለመው ጀግናው የወገን ጦር እና በጦርነቱ ለተጎዱ ወገኖቻችን...