በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ቴክስታይልና ፋሽን ቴክኖሎጂ ተቋም ዘመናዊ ቤተ መጽሐፍት አስመረቀ።
ባሕር ዳር፡ ጥር 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ቴክስታይልና ፋሽን ቴክኖሎጅ ተቋም ያስገነባውን ዘርፈ ብዙ አገልግሎት ሰጭ የቤተ መጽሐፍት ሕንጻ አስመርቋል። ሕንጻው በውስጡ ቤተ መዘክር፣ የማኅበረሰብ ቤተ መጻሕፍት፣ የተማሪዎች ቤተመጻሕፍት፣ የድሕረ ምረቃ ተማሪዎች፣...
የከፍተኛ ትምህርት ጥራትን ለማሻሻል ለኹሉም የቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተና እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር ገለፀ።
ጥር 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ከመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፕሬዚዳንቶች ጋር ተወያይተዋል፡፡ ውይይቱም በተቋማት ተጠያቂነትና የመረጃ ፍሰትን ለመዘርጋት እንዲሁም ውጤታማ እና ቀልጣፋ ሥራ እንዲያከናወኑ ያስችላል በተባለ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ረቂቅ መዋቅር...
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ምክር ቤት ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤውን እያካሄደ ነው፡፡
አዲስ አበባ፡ ጥር 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ምክር ቤት ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤውን እያካሄደ ነው፡፡ የምክር ቤቱ ዓመታዊ የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት አዳዲስ አባላትን ማጽደቅ እና የምክር ቤቱ የመተዳደሪያ ደንብን ማሻሻያ ማድረግ በጉባኤው የሚነሱ...
በኢትዮጵያ እየተስፋፋ የመጣውን የከተሜነት ህይወት ለማዘመን የዲያስፖራው ሚና ከፍተኛ መሆኑን የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር...
አዲስ አበባ፡ ጥር 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ)"በኮንስትራክሽንና ቤቶች ዘርፍ የዲያስፖራው ሚና" በሚል ሃሳብ የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ባለስልጣንና የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ከዲያስፖራ ማኅበረሰብ አባላት ጋር ምክክር እያደረጉ ነው። በኮንስትራክሽን ልማት ዘርፍ ያሉ የፖሊሲ ክፍተቶች በምክክሩ...
‹‹በኢትዮጵያ የሚካሄደው የመሪዎች ጉባኤ የአፍሪካውያንን አንድነትና ወንድማማችነት ያረጋገጠ ነው›› ዶክተር ቢቂላ ሁሪሳ የዴሞክራሲ ሥርዓት...
ባሕር ዳር፡ ጥር 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) 35ኛው የአፍሪካ መሪዎች ጉባዔ በኢትዮጵያ መዲና መካሄድ የአፍሪካውያንን አንድነትና ወንድማማችነት ያረጋገጠ ነው ሲሉ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማዕከል አስተባባሪ ሚኒስትር ዶክተር ቢቂላ ሁሪሳ ገለጹ። የአፍሪካውያን...








