ካሜሮን ከኢትዮጵያ ጋር በተለያዩ መስኮች ትብብሯን አጠናክራ ለማስቀጠል ፍላጎት እንዳላት ገለጸች፡፡

ጥር 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከካሜሮኑ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሌዡን ምቤላ ምቤላ ጋር ተወያይተዋል። ውይይቱ የተካሄደው ከ40ኛው የአፍሪካ ሕብረት ሥራ አስፈጻሚ ምክር ቤት ጉባኤ ጎን ለጎን...

“የአፍሪካ ሕብረት ጉባኤ በሰላም እንዲጠናቀቅ እየተሠራ ይገኛል” የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፡ ጥር 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ መንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ የአፍሪካ ሕብረት ጉባኤን በተመለከተ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ ሚኒስትር ዴኤታዋ እንደገለጹት የሕብረቱ የሚኒስትሮች ስብሰባ ለ40ኛ ጊዜ ዛሬ መካሄድ ጀምሯል። ዋናው የመሪዎች ጉባኤ...

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በ40ኛው የአፍሪካ ሕብረት የአስፈጻሚዎች ምክር...

አዲስ አበባ፡ ጥር 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) 40ኛው የአፍሪካ ሕብረት የአስፈጻሚዎች ምክር ቤት ጉባኤ ከደቂቃዎች በፊት ተጀምሯል። በመድረኩም ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በ40ኛው የአፍሪካ ሕብረት የአስፈጻሚዎች ምክር ቤት ጉባኤ ላይ...

የአማራ ክልል በሶማሌ ክልል በድርቅ ለተጎዱ አካባቢዎች ድጋፍ አደረገ።

ጅግጅጋ፡ ጥር 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል በሶማሌ ክልል በድርቅ ለተጎዱ አካባቢዎች የሚኾን የእንስሳት መኖ ድጋፍ አድርጓል። የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) በሶማሌ ክልል የተከሰተውን የድርቅ ችግር በጋራ ለመፍታት ጥረት እንደሚያደርጉ ገልጸዋል፡፡ የአማራ...

ʺደብረ ታቦር በአጅባር ሜዳ ሰማይ ሥር”

ታቦር፡ ጥር 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ፈረሰኞቹ በኩራት የሚተምሙባት፣ ጀግኖች በጀግንነት የሚኖሩባት፣ ጠላቶች የሚፈሯት ወዳጆች የሚያከብሯት፣ የሚመኩባት፣ ሩቅ በሚያስበው ንጉሥ ሩቅ የታሰበባት፣ ዘመናዊነት የተጀመረባት፣ ጀግኖች የተወለዱባት፣ ሃይማኖት የታነፀባት፣ ታንፆም የፀናባት፣ መለኮት በተገለጠበት ቅዱስ ሥፍራ ሥም...