ኢትዮጵያ የማርበርግ ቫይረስ በሽታን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጠረች።

አዲስ አበባ: ጥር 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጂንካ ከተማ ለመጀመሪያ ጊዜ የማርበርግ ቫይረስ በሽታ መከሰቱን የጤና ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጋር በመኾን ኅዳር 03/2018 ዓ.ም ይፋ ማድረጉ ይታወሳል፡፡ ወረርሽኙን በአጭር ጊዜ ለመቆጣጠር...

የግልግል ዳኝነት በማንኛውም የንግድ እና ኢንቨስትመንት ውሎች ላይ የሚካተት የአሠራር ሥርዓት ነው።

ባሕር ዳር: ጥር 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር "የሕግ የበላይነት እና አማራጭ የሙግት መፍቻ ዘዴዎች ለዘላቂ ሰላም እና ልማት" በሚል መሪ መልዕክት ኮንፈረንስ አካሂዷል።   በኮንፈረንሱ እየተሳተፉ ያገኘናቸው...

የግልግል ዳኝነት ዓለም አቀፋዊ ተቀባይነት ያለው ሥርዓት ነው።

ባሕር ዳር: ጥር 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር "የሕግ የበላይነት እና አማራጭ የሙግት መፍቻ ዘዴዎች ለዘላቂ ሰላም እና ልማት" በሚል መሪ መልዕክት ያዘጋጀው ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው።   በኮንፈረንሱ...

86ኛው የአገው ፈረሰኞች ባሕል በአዲስ አበባ ከተማ ተከበረ።

አዲስ አበባ: ጥር 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከታላቁ ዓድዋ ድል ማግሥት ጀምሮ የተመሠረተው የአገው ፈረሰኞች ባሕል 86 ዓመታትን አስቆጥሯል። በታላቁ ዓድዋ ድል የአገው ሕዝብ እና ፈረሶቹ ያበረከቱትን ታላቅ አስተዋጽኦ ለመዘከር በሚል የተመሠረተው እና ከ62 ሺህ በላይ...

“ለኢትዮጵያ አየር ኃይል ሰማይ ወሰን ኾኖ አያውቅም” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ለኢትዮጵያ አየር ኃይል ሰማይ ወሰን ኾኖ አያውቅም፤ የጀግንነት አሻራውን የሚያሳርፍበት፣ ብቃቱን የሚለካበትና የሀገርን ኩራት የሚያውጅበት ሰፊ የመጫወቻ ሜዳው ነው። ሰማዩ የኛ ነው የሚል መርሁን በኩራት ለዘጠና ዓመታት አውጇል። 90 ከቁጥር በላይ ነው የምንለው በምክንያት ነው። ዘጠኝ...