❝የመከላከያ ሕብረት ሎጀስቲክስ ዋና መምሪያ ሠራዊታችን በፈፀማቸው ውጊያዎች የማይተካ ሚና ተጫውቷል❞ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ...

የካቲት 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የመከላከያ ሕብረት ሎጀስቲክስ ዋና መምሪያ ሠራዊቱ በፈፀማቸው ውጊያዎች የማይተካ ሚና ተጫውቷል ሲሉ የኢፌዴሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ተናገሩ። ኢትዮጵያን ለማዳን በተካሄደው የኅልውና ዘመቻ እና በሥራ...

ኢስት አፍሪካን ሆልዲንግ ከቻይና ዌስት ኢንተርናሽናል ሆልዲግ በጋራ በለሚ ከተማ እና በድሬዳዋ ከተማ...

የካቲት 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢስት አፍሪካን ሆልዲንግ ከቻይና ዌስት ኢንተርናሽናል ሆልዲግ በጋራ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ለሚ ከተማ እና በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር እየተገነቡ ያሉ ሦስት ፋብሪካዎችን ወደ አምስት በመጨመር በኢንዱስትሪ ፓርክነት ለማሳደግ...

የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን የማኅበራዊና ልማት ኮሚሽን እና ኮርድ ኤድ በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ጉዳት...

ወልድያ: የካቲት 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን የማኅበራዊና ልማት ኮሚሽን እና ኮርድ ኤድ በጋራ በሰሜን ወሎ ዞን ሀብሩ ወረዳ በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ጉዳት ለደረሰባቸው ከ2 ሺህ በላይ ወገኖች የምግብ እና ቁሳቁስ ድጋፍ...

❝ያለፉ ችግሮችን በማንሳት ከመወቃቀስ በመፍትሔ አጀንዳዎች ዙሪያ አተኩሮ መሥራት ይገባል❞ የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዷለም

ባሕር ዳር: የካቲት 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአሁኑ ትውልድ ያለፉ ችግሮችን በማንሳት ከመወቃቀስ ወጥቶ ለቀጣይ መፍትሔ ማስቀመጥ በሚያስችሉ አጀንዳዎች ዙሪያ አተኩሮ መሥራት እንዳለበት የሰላም ሚኒስትሩ አቶ ብናልፍ አንዷለም ተናገሩ። ”አካታች ብሔራዊ ምክክሩን ከማሳካት አንፃር የምሁራን...

የአውራምባ ማኅበረሰብ 50ኛ ዓመት በዓል እየተከበረ ነው።

የካቲት 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአውራምባ ማኅበረሰብ 50ኛ አመት በዓል "ኑ ጠቃሚ እሴቶቻችንን በጋራ እንገንባ" በሚል ሐሳብ በማክበር ላይ ይገኛል። በበዓሉ ላይ የተገኙት የማኅበረሰቡ መስራች ክቡር ዶክተር ዙምራ ጠብን ከማብዛት ፍቅርን እየዘሩ መኖር ያስፈልጋል ብለዋል።...