በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሽዋ ዞን ወረ ጃርሶ ወረዳ ከሰሞኑ በንጹሐን ላይ ያነጣጠረ ግድያ መፈጸሙን...
የወረ ጃርሶ ወረዳ ፖሊስ ጽሕፈት ቤት ተፈጸመ ስለተባለው ጥቃት መረጃው እንደደረሰው ገልጾ የተባለው ጉዳት ገና እንዳላረጋገጠ አመልክቷል፡፡
የካቲት 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው ኦነግ ሸኔ በተለያዩ የኦሮሚያ ክልል አካባቢዎች እየተንቀሳቀሰ በንጹሐን ላይ ያነጣጠረ ግድያ እና...
“የመተማ ጋላባት መስመር ለዜጎች ክፍት እንዲሆን ኢትዮጵያ ሃሳቧን ለሱዳን አቅርባለች” የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
አዲስ አበባ: የካቲት 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ሳምንታዊ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ ቃል አቀባዩ በመግለጫቸው አንዳሉት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ምክትል ዋና ጸሐፊ አሚና መሀመድ በአማራ እና አፋር ክልል...
“ሊካሄድ የታሰው ሀገር አቀፍ ምክክር የሕዝብን ጥያቄ መሰረት ያደረገ ከኾነ የታሰበው ውጤት ይመጣል” የፖለቲካ...
የካቲት 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገር አቀፍ ምክክሩ በተሳካ መንገድ ይካሄድ ዘንድ ምክክሩን የሚመራ ኮሚሽን በመቋቋም ሂደት ላይ ነዉ፡፡ ይህንን ጉዳይ በተመለከተ ከአሚኮ ጋር ቆይታ ያደረጉት በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ መምህሩ ሐሳቡ ተስፋ የምክክር...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና የልዑካን ቡድናቸው ስድስተኛውን የአውሮፓ ኅብረት እና የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በጉባኤው ከሚያደርጉት ተሳትፎ ባሻገር ከአውሮፓ መሪዎች እና ከዓለም አቀፍ ተቋማት መሪዎች ጋር ስብሰባዎችን እንደሚያካሂዱ ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የተገኘ መረጃ ያመላክታል፡፡
#ኢትዮጵያን እናልማ፣እንገንባ፣እንዘጋጅ ‼️
#ሀገርን በዘላቂነት እናልማ‼️
#የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ‼️
#ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ‼️
ተጨማሪ...
“በቃ” (#Nomore) ንቅናቄ – የፓን አፍሪካኒዝም ማስፈጸሚያ አንዱ መንገድ
የካቲት 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ቅኝ ገዥዎች የሰው ኃይል ለመበዝበዝ፣ ጥሬ ሃብት ለማጋበስ እና የሸቀጣ ሸቀጦቻቸው ማራገፊያ ገበያ ለማግኘት ዋነኛ ትኩረት ካደረጉባቸው አህጉራት አንዱ አፍሪካ ነበር፡፡ ቅኝ ገዥዎች ለዚህ መሻታቸው ደግሞ አፍሪካን ለመቀራመት ሞክረዋል። የነጻነት...








