የአንድነታችን አርማ የሆነው የዓድዋ ድል የልዩነት ምንጭ እንዲሆን ሲሠራ መቆየቱን የታሪክ ምሁሩ ገለጹ፡፡

ባሕር ዳር: የካቲት 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአንድነታችን አርማ የሆነው የዓድዋ ድል የልዩነት ምንጭ እንዲሆን ሲሠራበት ነበር፡፡ ይህ አዝማሚያ አሁንም እየተስተዋለ ስለመሆኑ በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የታሪክ መምሕሩ ዶክተር ጥጋብ በዜ ተናግረዋል፡፡ የኢትዮጵያ በነጻነት መኖር...

126ኛው የዓድዋ ድል በዓል በጎንደር ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው።

ጎንደር: የካቲት 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) መነሻውን አርበኞች አደባባይ አድርጎ በአፄ ፋሲል ቤተመንግሥት ፊት ለፊት በጃንተከል ዋርካ በኩል በእልፍኝ ጊዮርጊስ መንገድ ወደ መስቀል አደባባይ ሕዝቡ በዓሉን ለማክበር እየተጓዘ ነው። በጉዞውም የተለያዩ የጎዳና ላይ ትዕይንቶች...

“እንኳን ለ126ኛው የዓድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን” ደመቀ መኮንን የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና...

ባሕር ዳር: የካቲት 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ለመላው ኢትዮጵያውያን! እንኳን ለ126ኛው የዓድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን። በረጅሙ የታሪክ ጉዞ በርካታ የውስጥ እና የውጭ ጠላቶች በሀገራችን ኢትዮጵያ ላይ ጦርነት ከፍተው ሉዓላዊነቷን እና ነፃነቷን መዳፈራቸው...

የዓድዋ ፈርጦች በመላው ዓለም ያሉ ጥቁሮችን ያኮራ ታሪካዊ ክስተት ነው፡፡

ባሕር ዳር፡ የካቲት 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ዓድዋ በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ከፍ ብሎ የሚታይ እና በወርቅ ቀለም ተከትቦ ትውልድ በቅብብሎሽ የሚያከብሩት ብሔራዊ በዓል ነው፡፡ የዓድዋ ድል በዓል በድል እንዲጠናቀቅ ገፊ ምክንያቶች አሉት፡፡ በዛሬው ዘገባችን ታዲያ...

መሠረታዊ የሕዝብ ጥያቄዎች አፋጣኝ ምላሽ እንዲሰጣቸው የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ወጣቶች ጠየቁ፡፡

የካቲት 22/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ባለ ርስት ኾነው ሳለ እንግዳ፣ ባለሀብት ኾነው ሳለ የበይ ተመልካች ኾነው የቆዩት የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ አማራዎች ከበጌምድር ተነጥለው በማይመስላቸው ማንነት ውስጥ ለዓመታት ቆይተዋል። እነዚህ የስሜን በጌምድር አማራዎች ለማንነታቸውና ለነፃነታቸው...