ውጤት ማምጣት አለመቻላቸውን የአሥተዳደሩ ትምህርት መምሪያ አስታወቀ።

መጋቢት 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ዓመቱን ሙሉ በትግራይ ወራሪ ኃይል ምክንያት በመፈናቀል፣ በአሌክትሪክ ኃይል እጥረት ያለፕላዝማ እና መደበኛ ትምህርት እየተቆራረጠ ይሰጥ የነበረው ትምህርት በተማሪዎች ውጤት ላይ ከፍተኛ አሉታዊ ተጽእኖ አሳርፏል። የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ትምህርት መምሪያ...

በአግሮ ኢንዱስትሪ የፈጠራ ሐሳብ ውድድር አሽናፊዎች ተሸለሙ።

መጋቢት 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር እና ተባባሪ አካላት ሲካሄድ የቆየው ውድድር የግብርና ውጤቶችን በኢንዱስትሪ ማዘመንን ታሳቢ ያደረገ ነው፡፡ የሥራ እና ክህሎት ሚኒስትር ዴኤታ ንጉሡ ጥላሁን በግብርና ዘርፍ የአርሶ አደሩን ሕይወት...

የዓለም የጤና ድርጅት የሕክምና ቁሳቁስ ወደ ትግራይ ክልል እንዳላደርስ በመንግሥት ተከልክያለሁ ማለቱ ከእውነት የራቀ...

መጋቢት 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለም የጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ቴድሮስ አድሃኖም የድርጅቱን መርሆችና እሴቶች የጣሰ አካሄድ እየተከተሉ መኾኑንም የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታውቋል፡፡ የድርጅቱ ዋና ዳይሬክተር በስዊዘርላንድ ጀኔቭ ትናንት በሰጡት መግለጫ "መንግሥት ወደ ትግራይ ክልል...

የኢትዮጵያ ባሕር ኀይል የተማረ እና በሥነምግባር የታነፀ የሰው ኀይል ለማፍራት እየሠራ መሆኑን ገለጸ፡፡

መጋቢት 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ባሕር ኀይሉ በባሕር ዳር ቅርንጫፍ በመጀመሪያ ዙር የተለያዩ የትምህርት ዓይነቶችን የተከታተሉ መሠረታዊ ባሕረኞችን አስመርቋል፡፡ የኢትዮጵያ ባሕር ኀይል ዋና አዛዥ ሬር አድሚራል ክንዱ ገዙ "ሰልጣኞች ከብዙ ውጣ ውረድ በኋላ የመጀመሪያውን...

የሰዎች ለሰዎች ግብረሰናይ ድርጅት እና ተስፋ ለኢትዮጵያ ከ4 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት...

ደሴ: መጋቢት 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው እና ወራሪው የትግራይ ቡድን ከፍተኛ ዘረፋ እና ውድመት ካደረሰባቸው ተቋማት መካከል አንዱ የደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ነው። ሆስፒታሉ ከዚህ ቀደም የነበሩት የሕክምና መሳሪያ ቁሳቁስ በአሸባሪ ቡድኑ በመዘረፋቸው በርካቶች...