ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሐምዶክን የቁም እስረኛ ያረገው የሱዳን አለመረጋጋት፡፡

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ማንነታቸው እስካሁን ያልተለዩ ወታደራዊ ኀይሎች ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሐምዶክን እና ሌሎች ሲቪል ባለስልጣናትን የቁም እስረኛ ማድረጋቸው ነው የተሰማው፡፡ በሲቪሉ እና ወታደራዊው ክንፍ ተብሎ በሁለት ጎራ የተከፈለው የሱዳን የሽግግር መንግሥት...

ʺፍቅርን ከማያልቀው ቀይ ባሕር የጠጣ ፡ ኢትዮጵያ ጣና ዳር ከወንድሞቹ ጋር ሊጨዋወት መጣ”

ʺፍቅርን ከማያልቀው ቀይ ባሕር የጠጣ ኢትዮጵያ ጣና ዳር ከወንድሞቹ ጋር ሊጨዋወት መጣ" ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 10/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ማን ይሄን ይገምታል፣ ማንስ ይሄን ያልማል፣ መራራቅ አልፎ መነፋፈቅ ይመጣል ብሎ ማንስ አስቧል፡፡ እንዳይገናኙ ሲሉ አደረግናቸው፣ ጊዜ ጀግናው...

የምሥራቅ አፍሪካ ሀገራት ወጣቶች በሰላምና አካባቢ ጥበቃ በኢትዮጵያ የልምድ ልውውጥ እያደረጉ ነው።

የምሥራቅ አፍሪካ ሀገራት ወጣቶች በሰላምና አካባቢ ጥበቃ በኢትዮጵያ የልምድ ልውውጥ እያደረጉ ነው። ባሕር ዳር፡ ሰኔ 29/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ አፍሪካ ሀገራት ወጣቶች በሰላምና አካባቢ ጥበቃ የልምድ ልውውጥ የሚያደርጉበት ሴሚናር በአዲሰ አበባ መጀመሩን የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር ወይዘሮ...

የአባይ ተፋሰስ ሀገራትን መሰረት አድርጎ አንድ ቢሊየን ችግኝ በጎረቤት ሀገራት ለመትከል መታቀዱን አምባሳደር ዲና...

የአባይ ተፋሰስ ሀገራትን መሰረት አድርጎ አንድ ቢሊየን ችግኝ በጎረቤት ሀገራት ለመትከል መታቀዱን አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ገለጹ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 22/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት ሁለት ዓመታት በኢትዮጵያ በተካሄደው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ከ10 ነጥብ 8 ቢሊየን...

ኢትዮጵያን፣ ኬንያንና ደቡብ ሱዳንን የሚያስተሳስረው የ ‘ላፕሴት’ ፕሮጀክት እውን እንዲሆን በጋራ መሥራት ይገባል” አፍሪካ...

"ኢትዮጵያን፣ ኬንያንና ደቡብ ሱዳንን የሚያስተሳስረው የ ‘ላፕሴት’ ፕሮጀክት እውን እንዲሆን በጋራ መሥራት ይገባል" አፍሪካ ኅብረት ባሕር ዳር፡ ሰኔ 21/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያን፣ ኬንያንና ደቡብ ሱዳንን በትራንስፖርት ለማስተሳሰር ያለመው የላፕሴት ፕሮጀክት አህጉራዊ ፋይዳው የጎላ በመሆኑ...