ኢትዮጵያ የቀጣናው የኃይል ማዕከል ለመኾን እያደረገች ያለውን ጥረት የማሊዥያው ጠቅላይ ሚኒስትር አንዋር ኢብራሒም አደነቁ።
አዲስ አበባ: ኅዳር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የማሊዥያ ጠቅላይ ሚኒስትር አንዋር ኢብራሒም በኢትዮጵያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት እያደረጉ ነው። በኢትዮ ማሊዥያ ከፍተኛ ፎረም ላይ ስለ ኢትዮጵያ ዕድገት ሃሳብ አንጸባርቀዋል።
የኢትዮጵያ እና የማሊዥያ ግንኑነት ጥልቅ ነው ብለዋል ጠቅላይ...
የአፍሪካ እና ባንግላዴሽ ግንኙነት በጋራ ተጠቃሚነት ላይ የተመሠረተ ግንኙነት እንዲኖር ያስችላል።
አዲስ አበባ: ኅዳር 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአፍሪካ ሀገራት እና በባንግላዲሽ መካከል የሁለትዮሽ የንግድ እና ኢንቨስትመንት ትብብርን ለማጠናከር ያለመ የመጀመሪያው የአፍሪካ ባንግላዲሽ የንግድ ትርኢት እና የቢዝነስ ጉባኤ በአዲስ አበባ ተካሂዷል።
የጉባኤው ዋና ዓላማ የባንግላዲሽ ላኪዎች፣ ሥራ...
የኢትዮጵያ የጸረ ድህነት ትግል እና የግብጽ ሴራ
ባሕር ዳር: ኅዳር 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ኢትዮጵያ የቀደመ የሥልጣኔ እና የገናናነት ታሪክ ባለቤት ናት። የገናና ሥልጣኔ ባለቤት የኾነችው ኢትዮጵያ በጠላቶች ሴራ እና በሌሎች ችግሮች በታሪኳ ልክ ሀብታም ሳትኾን ቆይታለች።
የውጭ ጠላቶች እና የውስጥ ግጭት ጠማቂዎች ኢትዮጵያ...
ኢትዮጵያ ለፓን አፍሪካኒዝም ንቅናቄ ተቋማዊ እና መንፈሳዊ ሞዴል ሀገር ናት፡፡
ባሕር ዳር: ጥቅምት 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ከሰው ዘር መገኛነቷ ባሻገር ለዓለም ጥቁር ሕዝብ ሁሉ የነጻነት ትግል ፋና ወጊ ቀንዲል ናት፡፡ የዓድዋ ድል አፍሪካ ከቅኝ ግዛት ጭቆና እና ብዝበዛ እንድትላቀቅ የማንቂያ ደወል ኾኖ አገልግሏል፡፡
ከፖለቲካዊ...
የታሪክ መዳረሻችን እና የሕልውና መሠረታችን ቀይ ባሕር እና ዓባይ ነው።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሥልጣኔ መነሻ እንደኾኑ የሚነገርላቸው የዳማት እና የአክሱም ስራወ መንግሥታት ሥልጣኔያቸው የቀይ ባሕር በርን ተከትሎ የተመሠረቱ እንደነበር የታሪክ ድርሳናት ያስረዳሉ።
የአክሱም ዘመነ መንግሥት በመሀል ሀገር በተነሳው የውስጥ የሥልጣን ሽኩቻ...








