“የሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር የኢትዮጵያ ጉብኝት ኢትዮጵያ የባለብዙ-ዋልታ ዓለም ግንባታ ውስጥ ያላትን ቁልፍ ሚና ያረጋገጠ...

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ)የሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ የኢትዮጵያ ጉብኝት ኢትዮጵያ የባለብዙ-ዋልታ ዓለም ግንባታ ውስጥ ያላትን ቁልፍ ሚና ያረጋገጠ ነው ሲል የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የሕንዱ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ...

”አጣዬ የአብሮነት እና የሰላም ከተማ መኾኗን አረጋግጠናል” ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር)

ከሚሴ: ታኅሣሥ 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን አጣዬ ከተማ አሥተዳደር ከተውጣጡ የማኅበረሰብ ክፍሎች ጋር ሕዝባዊ የሰላም አና የልማት ኮንፈረንስ ተካሂዷል። በመድረኩ በምክትል ርእሰ መሥተዳደር ማዕረግ የገጠር ልማት ዘርፍ አሥተባባሪ ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር) የአማራ ክልል...

“ዘመናዊ ግብርናን ካላረጋገጥን የምግብ ሉዓላዊነትን ማረጋገጥ አንችልም” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎጃም ዞን የዘመናዊ ግብርና አውደ ርዕይ እና የግብርና ቴክኖሎጂ ርክክብ ሥነ ሥርዓትን አካሂዷል። በመርሐ ግብሩ ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር ዘርፍ አሥተባባሪ...

በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር 142 ሺህ የማኅበረሰብ ክፍሎች የጤና መድኅን ሕክምና ተጠቃሚ ኾነዋል።

ደብረ ብርሃን: ታኅሣሥ 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ጤና መምሪያ የማኅበረሰብ አቀፍ ጤና መድኅን የ2017 ዓ.ም የአፈፃፀም ግምገማ፣ እና የ2018 ዓ.ም እቅድ ኦረንቴሽን የንቅናቄ መድረክ የክልል እና የዞን መሪዎች እና የማኅበረሰብ ተወካዮች...

የግብርና ሚኒስቴር ተሽከርካሪዎችን ለክልሎች አስረከበ።

አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ግብርና ሚኒስቴር 267 የመስክ ተሽከርካሪዎች፣ 1 ሺህ 854 ሞተር ሳይክሎች፣ 2 ሺ 289 ፓምፖች እና ሌሎች መገልገያዎችን ለ12 ክልሎች እና ለሁለቱ ከተማ አሥተዳደሮች በድጋፍ አስረክቧል። በርክክቡ ወቅት ንግግር ያደረጉት...