ማንነት ድርድር አይደረግበትም።

  ወልድያ: የካቲት 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን ራያ የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ያሳለፈውን ውሳኔ የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሂዷል። በቆቦ ከተማ በተካሄደው ሰልፍ የራያ አላማጣ፣ የራያ ባላ፣ የዛታ፣ የኦፍላ ወረዳዎች፣ የአላማጣ ከተማ እና የኮረም ከተማ...

አስተማማኝ እና ዘላቂ ሰላም በመገንባት ለሌሎች ሥራዎች አስቻይ ሁኔታን መፍጠር ይገባል።

ደሴ: የካቲት 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ መሪዎች በወሎ ቀጣና በወቅታዊ ክልላዊ እና አካባቢያዊ ሁኔታዎች ዙሪያ እየተወያዩ ነው። በውይይቱ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ፣ የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ በሀገር መከላከያ...

“የበለጸገች ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ የሴቶች ሚና ከፍተኛ ነው ” አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ

ደሴ: የካቲት 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ከተማ አሥተዳደር ሴቶች፣ ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ በዓለም 115ኛ በኢትዮጵያ ለ50ኛ ጊዜ የሚከበረውን ዓለም ዓቀፍ የሴቶች ቀን"50 ዓመት የሴቶች ድምጽ ለዕኩልነት እና ለበለጸገች ኢትዮጵያ" በሚል መሪ መልዕክት...

“የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ከጥንት ጀምሮ ለሰላም፣ ለአንድነት እና ለማኅበራዊ መረጋጋት በመሥራት ትታወቃለች”...

  ባሕር ዳር: የካቲት 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "የመደመር መንግሥት እና የሃይማኖት ተቋማት ሚና" በሚል መሪ መልዕክት ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የሃይማኖት አባቶች ጋር በባሕር ዳር ከተማ ምክክር እየተደረገ ነው። በውይይቱ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደን ጨምሮ ሌሎችም...

ትግላችን ራስን የመኾን ፍትሐዊ እና ሕጋዊ ትግል ነው።

  ባሕር ዳር: የካቲት 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ወልቃይት ወረዳ "የመምረጥ እና የመመረጥ መብት ሕገ መንግሥታዊ መብታችን ነው" በሚል መሪ መልዕክት የፌደሬሽን ምክር ቤት እና የምርጫ ቦርድ ውሳኔን የሚደግፍ...