የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የዲጂታላይዜሽን ጉዞ በከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ተጎበኘ።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ፣የኢፌዴሪ ሰላም ሚኒስትር መሀመድ እድሪስ እና የኢፌዴሪ ሰላም ሚኒስትር ዴኤታ ኸይረዲን ተዘራ (ዶ.ር) እንዲሁም ሌሎች የክልሉ የሥራ ኀላፊዎች በአማራ ክልል ፖሊስ...

ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በባሕር ዳር ከተማ የሚገኙ አምራች ኢንዱስትሪዎችን እየጎበኙ ነው።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በባሕር ዳር ከተማ የሚገኙ አምራች ኢንዱስትሪዎችን እየጎበኙ ይገኛሉ። በጉብኝቱ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል፣ የግብርና ሚኒስትሩ አዲሱ አረጋ፣...

የኢትዮጵያን የበጋ ስንዴ ውጤታማነት የሚያሳይ ዘጋቢ ፊልም ተመረቀ።

አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ከጠባቂነት ወጥታ ስንዴን ወደ ውጭ መላክ የጀመረችበትን ስኬት የሚያስቃኝ ዘጋቢ ፊልም ተመርቋል። “የኢትዮጵያ የስንዴ ትራንስፎርሜሽን” የተሰኘ ዘጋቢ ፊልም በአሜሪካ ሎሳንጀለስ በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የፊልም ባለሙያዎች የተዘጋጀ እና ሀገሪቱ በአፍሪካ...

ችግሮችን በሀገር በቀል የግጭት መፍቻ መንገዶች ለመፍታት እየተሠራ ነው።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢፌዴሪ የሰላም ሚኒስቴር እና በአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ትብብር "ማኅበራዊ ሀብቶቻችን ለዘላቂ ሰላም እና ለኅብረ ብሔራዊ አንድነታችን'' በሚል መልዕክት ከክልሎች ከተውጣጡ የሀገር ሽማግሌዎች ጋር ምክክር እየተደረገ...

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለባለ አነስተኛ ይዞታ እና ተደራጅተው ለሚሠሩ አርሶ አደሮች የግብርና ብድር አገልግሎትን...

አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዝዳንት ተወካይ እና የባንኩ የኮርፖሬት አገልግሎት ኤክስኪዩቲቭ ምክትል ፕሬዝዳንት ኤፍሬም መኩሪያ፤ የሀገሪቱ ትልቅ ዘርፍ በኾነው የግብርና ዘርፍ ላይ ባንኩ የብድር አገልግሎት በመሥጠት እየሠራ ይገኛል ብለዋል። ባንኩ...