የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) መልእክት፦

የሶማሊያ ፌደራል ሪፐብሊክ ፕሬዝደንት ሀሰን ሼኽ ሞሃሙድን ለአንድ ቀን የሥራ ጉብኝት ተቀብያለሁ። ባለፈው አንድ ዓመት እየሠራንባቸው የቆየነውን የሁለትዮሽ ግንኙነት ውይይቶች በመቀጠል ፍሬያማ ውይይት አድርገናል። የሃሳብ ልውውጣችን የወል የቅድሚያ ጉዳዮቻችንን ለመከወን ብሎም ለጠንካራ ግንኙነት፣ ቀጣናዊ...

“መመካከር እና መወያየት ለሰላም እሴት ግንባታ አስኳል ነው” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከቲሊሊ ከተማ ነዋሪዎች ጋር እየተወያዩ ነው። በውይይቱ ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር ዘርፍ አሥተባባሪ አማኑኤል ፈረደ (ዶ.ር)፣...

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የዲጂታላይዜሽን ጉዞ በከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ተጎበኘ።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ፣የኢፌዴሪ ሰላም ሚኒስትር መሀመድ እድሪስ እና የኢፌዴሪ ሰላም ሚኒስትር ዴኤታ ኸይረዲን ተዘራ (ዶ.ር) እንዲሁም ሌሎች የክልሉ የሥራ ኀላፊዎች በአማራ ክልል ፖሊስ...

ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በባሕር ዳር ከተማ የሚገኙ አምራች ኢንዱስትሪዎችን እየጎበኙ ነው።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በባሕር ዳር ከተማ የሚገኙ አምራች ኢንዱስትሪዎችን እየጎበኙ ይገኛሉ። በጉብኝቱ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል፣ የግብርና ሚኒስትሩ አዲሱ አረጋ፣...

የኢትዮጵያን የበጋ ስንዴ ውጤታማነት የሚያሳይ ዘጋቢ ፊልም ተመረቀ።

አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ከጠባቂነት ወጥታ ስንዴን ወደ ውጭ መላክ የጀመረችበትን ስኬት የሚያስቃኝ ዘጋቢ ፊልም ተመርቋል። “የኢትዮጵያ የስንዴ ትራንስፎርሜሽን” የተሰኘ ዘጋቢ ፊልም በአሜሪካ ሎሳንጀለስ በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የፊልም ባለሙያዎች የተዘጋጀ እና ሀገሪቱ በአፍሪካ...