በዓላቱን በስኬት ለማጠናቀቅ በቂ ዝግጅት መደረጉን የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የልደት እና የጥምቀት በዓላትን በስኬት ለማክበር ከጸጥታ አካላት ጋር ውይይት አድርጓል።
በውይይቱ ሊያጋጥሙ የሚችሉ እንቅፋቶች እና መፍትሔያቸውም ተመላክቷል። የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ፖሊስ...
በሁኔታዎች የማይበገር ተቋም ለመገንባት ሪፎርም ሊያካሂድ መኾኑን የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር አስታወቀ።
አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት ሪፎርም ሊያካሂድ መኾኑን አስታውቀዋል።
በሀገር አቀፍ ደረጃ በተቋማት ሪፎርም እየተካሄደ ነው። የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር በሁለተኛ ዙር የመንግሥት አገልግሎት እና...
የክልል እና የፌዴራል መንግሥት መሪዎች በባሕር ዳር ከተማ የኢንዱስትሪ ቦታዎችን እየጎበኙ ነው።
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከፌዴራል እና ከክልል የተውጣጡ ከፍተኛ መሪዎች በባሕር ዳር ከተማ የሚገኘውን የአማራ ብረታ ብረት ኢንዱስትሪ እና ማሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኢንተርፕራይዝን የሥራ እንቅስቃሴ እየተመለከቱ ነው።
በጉብኝቱ የተገኙት የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል...
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለልደት በዓል ወደ ላሊበላ የሚያደርገውን የበረራ ቁጥር አሳደገ።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል እና የቅዱስ ወንጉሥ ላሊበላ የልደት በዓልን ለማክበር በርካቶች ወደ ላሊበላ ይጓዛሉ፡፡ በተለይም የቤዛ ኲሉ ልዩ ሥነ ሥርዓትን ለመታደም በዚህ ዓመት በርካታ ቱሪስቶች ወደ ላሊበላ...
ያለ አግባብ የተመዘበረ ሃብትን በማስመለስ ረገድ በትኩረት መሥራቱን ፍትሕ ቢሮ አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ የ2018 በጀት ዓመት የስድስት ወራት የሥራ አፈጻጸሙን ከዞን መምሪያዎች ጋር ገምግሟል።
የቢሮው ኀላፊ ብርሃኑ ጎሽም በክልሉ የ25 ዓመት አሻጋሪ የእድገት እና ዘላቂ ልማት ፍኖተ ካርታ...








