የቱሪዝም ተዋንያን በአንድ ስፍራ የሚገናኙበት መተግበሪያ ሥራ ላይ ሊውል ነው።

ባሕርዳር፡ ታኅሣሥ 27/2018 (አሚኮ) የአማራ ክልል ባሕል፣ ቱሪዝም እና ስፖርት ቢሮ የተቀናጀ የቱሪዝም አሥተዳደር ሥርዓት( ITMS) ሥራ የማስጀመሪያ ሥነሥርዓት እያካሄደ ነው። የተቀናጀ የቱሪዝም አሥተዳደር ሥርዓቱ ( ITMS) የአማራ ክልል ባሕል ቱሪዝም እና ስፖርት ቢሮ ከአማራ...

ግጭትን አውግዘዋል፤ ለሰላም ተነስተዋል!

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አሁን በኅብረት የተሰሙ ድምጾች፣ ሰላምን የተጣሩ አንደበቶች፣ ለሰላም የተዘረጉ እጆች፣ ወደ ሰላም የተጓዙ እግሮች፣ ሰላምን የሻቱ ልቦች በርክተዋል። አሁን ለሰላም የሚዘምሩት በዝተዋል፤ ሰላምን የሚፈልጉት አያሌ ኾነዋል። ሰላም ጠፍታ ከርማለችና...

“አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለኢትዮጵያ የእውቀት ብርሃን ያበራ የዕውቀት ቤት ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን...

  ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት መልዕክት አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ75 ዓመታት ለኢትዮጵያ የእውቀት ብርሃን ያበራ የዕውቀት ቤት ነው ብለውታል። በትጋት የሚመራ ምርምር፣ በሙግት የሚዳብር...

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አጠቃላይ ተቀማጭ ገንዘብ ከ2 ትረሊዮን ብር በላይ ኾኗል።

  ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ2025/26 በጀት ዓመት የመጀመሪያ አጋማሽ ብቻ ከ325 ቢሊዮን ብር በላይ ተጨማሪ ተቀማጭ በመሰብሰብ አጠቃላይ ተቀማጩን 2 ትርሊዮን ብር አድርሷል። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዝዳንት ተወካይ እና የኮርፖሬት...

“ዘላቂ ሰላምን እና ልማትን ለማረጋገጥ ሕዝቡ ፅንፈኞችንና ተላላኪወችን የሚሸከምበት ትክሻ እንደሌለው በሕዝባዊ የውይይት መድረኮች...

  ባሕር ዳር: ታሕሣሥ 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የክልሉ ሕዝብ ያገኘዉን ሰላም በማፅናት አይቀሬውን የሀገሪቱን የብልፅግና ጉዞ ለማፋጠን እየሠራ መሆኑን አስታውቋል። የክልሉ መንግሥት በወቅታዊ ጉዳይ የሰጠው ሙሉ መግለጫ ቀጥሎ ቀርቧል። የአማራ ሕዝብ በሥርዓተ መንግሥት...