የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ(ዶ.ር) መልዕክት፦

  ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በልደት(ገና) በዓል ቀን ከቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ጋር በመሆን በሼይካ ፋጢማ ቢን መብሩክ የዐይነ ስውራን ትምህርት ቤት በመገኘት መዓድ ተካፍለናል። ይኽቺን ልዩ ማለዳ በጋራ ማሳለፋችን የገናን እውነተኛ መንፈስ ያሳየንም...

የኢየሱስ ክርስቶስን ልደት የሚያከብር ሁሉ ትህትናን ያድርግ።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የልደት በዓል ኢየሱስ ክርስቶስ የሰውን ልጅ ከሀጥያት ለማዳን ከሰማየ ሰማያት ወርዶ ከቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደበት ቀን የሚዘከርበት ዕለት ነው። በዓሉ የኢየሱስ ክርስቶስ ትህትና፣ ፍቅር እና ራስን ዝቅ አድርጎ ሌሎችን...

የገና ጨዋታ የእኩልነት መገለጫ ነው።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የገና ጨዋታ ከኢየሱስ ክርስቶስ ልደት ጋር የመጣ ሥነ ሥርዓት እንደኾነ ይነገራል። ጨዋታው አዝመራ ከተሠበሠበበት ታኅሣሥ ወር ጀምሮ የሚከወን ነው። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት የምሥራቀ...

የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ሲከበር የተቸገሩትን በማሰብ ሊኾን እንደሚገባ የሃይማኖት አባቶች አሳሰቡ።

አዲስ አበባ፡ ታኅሣሥ 28/2018 (አሚኮ) በኢትዮጵያ የክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ በየዓመቱ የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ይከበራል። የ2018 ዓ.ም የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አስመልክቶም የሃይማኖት መሪዎች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። የሃይማኖት አባቶቹ በመልዕክታቸው አማኞች የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት...

የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት ሰው ከእግዚአብሔር እና ከመላዕክት ጋር የታረቀበት ነው።

ባሕርዳር፡ ታኅሣሥ 28/2018ዓ.ም (አሚኮ) በክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት ከሚከበሩ ሃይማኖታዊ በዓላት መካከል ታኅሣሥ 29 ቀን የሚከበረው የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አንዱ ነው። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የቅዱስ ሲኖዶስ አባል እና የባሕር ዳር እንዲሁም የሰሜን...