አርቲስት ነጻነት ወርቅነህ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ።

ባሕር ዳር: ጥር 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በፊልም እና ቲያትር ተዋናይነት፣ በቴሌቪዥን ፕሮግራም አቅራቢነት እና በሌሎች የጥበብ ሥራዎች የሚታወቀው ነጻነት ወርቅነህ ባደረበት ህመም በድንገት ህይወቱ ማለፉ ታውቋል። ለበርካታ ዓመታት በኢቢኤስ ቴሌቪዥን የሚተላለፈው የቤተሰብ ጨዋታ ፕሮግራም አዘጋጅና...

“የጥምቀት በዓልን ስናከብር ትክክለኛውን የክርስቶስ መንገድ በመከተል መኾን አለበት” ብፁዕ አቡነ ዮሐንስ

  ባሕር ዳር: ጥቅምት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የማዕከላዊ ጎንደር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጻጻስ ብፁዕ አቡነ ዮሐንስ የጥምቀት በዓልን አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም ጥምቀት የክርስቶስ ትክክለኛ መንገድ ማሳያ ነው ብለዋል። የኢየሱስ ክርስቶስ ትክክለኛ መንገድ ደግሞ ፍጹም ፍቅር...

ኢትዮጵያ እና ሕንድ ዲፕሎማቶቻቸው ያለ ቪዛ መንቀሳቀስ የሚያስችላቸውን የጋራ ስምምነት አደረጉ።

  አዲስ አበባ፡ ጥር 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሕንድ የኢትዮጵያ አምባሳደር አኒል ኩማር ራይ እና በኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የመካከለኛው ምሥራቅ የፓስፊክ እና ኤዥያ ሀገራት ዳይሬክተር አምባሳደር ዳወን ከድር የዲፕሎማቶክ ቪዛ አገግልሎት ተፈራርመዋል። የቪዛ አግልግሎት ስምምነቱ የአንዳቸው...

የግዥ ሥርዓቱን ለማዘመን እና ለማቀላጠፍ የወጣው አዋጅ አንደምታ፦

  ባሕር ዳር: ጥር 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ምክር ቤት በ6ኛ ዙር፣ 5ኛ ዓመት፣ 11ኛ መደበኛ ጉባኤው የአማራ ክልል የግዥና ንብረት አሥተዳደር ማሻሻያ አዋጅ አውጥቷል፡፡ በአማራ ክልል ገንዘብ ቢሮ የፕሮጀክት ከፍተኛ የግዢ ባለሙያ...

“ካፒታል ገበያን ማቋቋም በመቻላችን ዜጎች ህልማቸው እንዳይመክን እያደረግን ነው” ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

  አዲስ አበባ: ጥር 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያን አሁናዊ የኢኮኖሚ ቁመና የሚያሳይ ‘’የኢትየጵያ የፋይናንስ እምርታ" የተሰኘ ጉባኤ በአዲስ አበባ ከተማ ተካሂዷል፡፡ የጉባኤው መሪ ሃሳብ ቁልፍ አንቀሳቃሽ ተቋማት ማለትም ገንዘብ ሚኒስቴር፣ ገቢዎች ሚኒስቴር፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ፣ የኢትዮጵያ...