የጥምቀት በዓል በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን እየተከበረ ነው።

የኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን በልዩ ልዩ ሃይማኖታዊ ሥርዓቶች እየተከበረ ነው። በአዲስ አበባ የልደታ ማርያም ካቴዴራል ቤተክርስቲያን ያለው የአከባበር ሥነ ሥርዓት በፎቶ፦

“በዚች ከተማ ያልተመላለሱ ነገሥታት፣ አሳሾች እና አጥኝዎች አልነበሩም” ፕሬዝዳንት ታየ አጽቀሥላሤ

ባሕር ዳር: ጥር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጥምቀት በዓል በልዩ ልዩ ሃይማኖታዊ ሥርዓቶች በጎንደር ቅዱስ ፋሲለደስ ጥምቀተ ባሕር እየተከበረ ነው፡፡ በበዓሉ ላይ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴን ጨምሮ የፌደራል እና የክልል የመንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል፡፡ በበዓሉ ላይ...

የጥምቀት በዓል ጸሎተ ቡራኬ በባሕር ዳር

ባሕር ዳር: ጥር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር እና ሰሜን ጎጃም አሕጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብጹዕ አቡነ አብርሃም በባሕር ዳር ከተማ ጣና ሐይቅ ዳር በሚገኘው ባሕረ ጥምቀት ጸሎተ ቡራኬ አከናውነዋል።   ሌሎች...

ዓለም ሊያየው የሚጓጓለት የጎንደር ጥምቀት በቅዱስ ፋሲለደስ ጥምቀተ ባሕር በተለያዩ ሥርዓቶች እየተከናወነ ነው። 

ባሕር ዳር፡ ጥር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ሀገር ጎብኝዎች በታሪካዊው የቅዱስ ፋሲለደስ ጥምቀተ ባሕር የሚከወነውን አስደናቂ የጥምቀት በዓል ሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓትን ለመመልከት ተገኝተዋል።   በዚህ ሰዓትም የቅዳሴ ሥርዓቱ እየተከናወነ ነው። በመቀጠልም ጥምቀተ ባሕሩ ከተባረከ በኃላ ሥርዓቱ...

“እንኳን ለጥምቀት በዓል አደረሳችሁ” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር: ጥር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ለከተራ እና የጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ርእሰ መሥተዳድሩ በመልካም ምኞት መልዕክታቸው የጥምቀት በዓል ለዓለም ያበረከትነው የሀገር እና የሕዝብ ሐብት እና ቅርስ...