ከግጭት ወጥቶ ጊዜን ለልማት ማዋል እንደሚገባ የአፋሕድ መሪዎች ተናገሩ።

አዲስ አበባ፡ ጥር 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአፋሕድ ከፍተኛ መሪዎች ካፒቴን ማስረሻ ሰጤ እና ኮሎኔል ፈንታው ሙሀባውን ጨምሮ የድርጅቱ ሌሎች ከፍተኛ መሪዎች በመዲናዋ ያለውን የልማት እንቅስቃሴ ተዘዋውረው እየጎበኙ ነው። መሪዎቹ በከተማዋ የተሠሩ የኮሪደር ልማት፣ የወንዝ ዳርቻ ልማት...

በአማራ ክልል መንግሥት እና በአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት (አፋሕድ) መካከል የተደረገውን የዘላቂ ስምምነት ማዕቀፍ...

ባሕር ዳር፡ ጥር 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኅዳር 25/2018 በክልሉ መንግሥት እና በአፋሕድ መካከል የተደረገውን የሰላም ስምምነት መሰረት ያደረገ እና ከስምምነቱ በኋላ የተከናወኑ ተግባራት እና ቀጣይ መኾን ስላለባቸው ጉዳዮች ዙሪያ በዛሬው ዕለት የስምምነት ፊርማ ሥነ...

ደብረ ታቦር ለቅዱስ መርቆርዮስ በዓል ተሰናድታ እንግዶቿን እየጠበቀች ነው።

ባሕር ዳር: ጥር 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የቅዱስ መርቆርዮስ በዓልን እና የፈረስ ጉግሥ ትርኢትን ለማክበር ቅድመ ዝግጅት እያደረገ መኾኑን የደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር ባሕል፣ ቱሪዝም እና ስፖርት መምሪያ ገልጿል፡፡ የመምሪያው ኀላፊ አለበል ደመላሽ እንደተናገሩት ዘንድሮም በዓሉን...

“የማትበገር ሀገር ሠራዊት በመኾናችሁ ልትኮሩ ይገባል” ሌተናል ጄኔራል መሐመድ ተሰማ

ባሕር ዳር: ጥር 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሌተናል ጄኔራል መሐመድ ተሰማ በጎጃም ቀጣና በግዳጅ ላይ ተሠማርቶ የሚገኘውን የመከላከያ ሠራዊት የሥራ እንቅስቃሴ በቦታው ተገኝተው አበረታተዋል። የምሥራቅ ዕዝ ዋና አዛዥ እና የቀጣናው የጸጥታ ግብረ ኃይል ሰብሳቢ ሌተናል ጀኔራል...

የግዮን በዓልን ማክበር ፋይዳው ከክልላዊ ባሻገር ቀጣናዊ ነው።

ባሕር ዳር: ጥር 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ምዕራብ ጎጃም ዞን ሰከላ ወረዳ ግሽ ዓባይ ከተማ የሚገኘው የታላቁ ግዮን እና የአቡነ ዘርዓ ብሩክ ዓመታዊ ክብረ በዓል ለስምንተኛ ጊዜ በተለያዩ ሃይማኖታዊ እና ባሕላዊ ክዋኔዎች እየተከበረ...