ኢትዮጵያ የማርበርግ ቫይረስ በሽታን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጠረች።
አዲስ አበባ: ጥር 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጂንካ ከተማ ለመጀመሪያ ጊዜ የማርበርግ ቫይረስ በሽታ መከሰቱን የጤና ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጋር በመኾን ኅዳር 03/2018 ዓ.ም ይፋ ማድረጉ ይታወሳል፡፡
ወረርሽኙን በአጭር ጊዜ ለመቆጣጠር...
“ለኢትዮጵያ አየር ኃይል ሰማይ ወሰን ኾኖ አያውቅም” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
ለኢትዮጵያ አየር ኃይል ሰማይ ወሰን ኾኖ አያውቅም፤ የጀግንነት አሻራውን የሚያሳርፍበት፣ ብቃቱን የሚለካበትና የሀገርን ኩራት የሚያውጅበት ሰፊ የመጫወቻ ሜዳው ነው።
ሰማዩ የኛ ነው የሚል መርሁን በኩራት ለዘጠና ዓመታት አውጇል። 90 ከቁጥር በላይ ነው የምንለው በምክንያት ነው።
ዘጠኝ...
ከግጭት ወጥቶ ጊዜን ለልማት ማዋል እንደሚገባ የአፋሕድ መሪዎች ተናገሩ።
አዲስ አበባ፡ ጥር 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ)
የአፋሕድ ከፍተኛ መሪዎች ካፒቴን ማስረሻ ሰጤ እና ኮሎኔል ፈንታው ሙሀባውን ጨምሮ የድርጅቱ ሌሎች ከፍተኛ መሪዎች በመዲናዋ ያለውን የልማት እንቅስቃሴ ተዘዋውረው እየጎበኙ ነው።
መሪዎቹ በከተማዋ የተሠሩ የኮሪደር ልማት፣ የወንዝ ዳርቻ ልማት...
በአማራ ክልል መንግሥት እና በአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት (አፋሕድ) መካከል የተደረገውን የዘላቂ ስምምነት ማዕቀፍ...
ባሕር ዳር፡ ጥር 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኅዳር 25/2018 በክልሉ መንግሥት እና በአፋሕድ መካከል የተደረገውን የሰላም ስምምነት መሰረት ያደረገ እና ከስምምነቱ በኋላ የተከናወኑ ተግባራት እና ቀጣይ መኾን ስላለባቸው ጉዳዮች ዙሪያ በዛሬው ዕለት የስምምነት ፊርማ ሥነ...
ደብረ ታቦር ለቅዱስ መርቆርዮስ በዓል ተሰናድታ እንግዶቿን እየጠበቀች ነው።
ባሕር ዳር: ጥር 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የቅዱስ መርቆርዮስ በዓልን እና የፈረስ ጉግሥ ትርኢትን ለማክበር ቅድመ ዝግጅት እያደረገ መኾኑን የደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር ባሕል፣ ቱሪዝም እና ስፖርት መምሪያ ገልጿል፡፡
የመምሪያው ኀላፊ አለበል ደመላሽ እንደተናገሩት ዘንድሮም በዓሉን...








