“አርሶ አደሮቻችንን ማድነቅ እና ማመስገን እፈልጋለሁ” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕርዳር፡ ጥር 22/2018ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የኢትዮጵያ የስንዴ ፕሮግራም ምርታማነትን በመጨመር፣ የመስኖ ሥርዓትን በማስፋት፣ የዘር አቅርቦት ሥርዓትን በማጠናከር እና በዋና ዋና አካባቢዎች አነስተኛ አርሶ አደሮችን በመደገፍ...

በአማራ ክልል መንግሥት እና አፋሕድ መካከል የተደረሰውን የሰላም ስምምነት ተከትሎ ታጣቂዎች እየገቡ ነው።

ባሕርዳር፡ ጥር 22/2018ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል መንግሥት እና አፋሕድ መካከል የተደረሰውን የሰላም ስምምነት ተከትሎ በደቡብ ጎንደር ዞን እብናት ወረዳ በትጥቅ ትግል የነበሩ ታጣቂዎች ለሰላም ገብተዋል። ስምምነቱን ተከትሎ በሰላም የገቡት ታጣቂዎች በእብናት ወረዳ እና በአካባቢው በተለያዩ አደረጃጀቶች...

ጥንታዊ እና ታሪካዊ የኾነችውን ደብረ ማርያም ገዳም ተጨማሪ የቱሪስት መዳረሻ ለማድረግ እየተሠራ ነው።

ባሕር ዳር: ጥር 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዓመታዊው የአስተርዕዮ ማርያም በዓል በጥንታዊታ ደብረ ማርያም ገዳም ተከብሯል። የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር በ''ጥርን በባሕር ዳር'' መርሐ ግብር አካል የኾነው የአስተርዕዮ ማርያምን በዓል በጣና ሐይቅ ደብረ ማርያም ገዳም አክብሯል። በበዓሉ...

ኢትዮ ቴሌኮም በስድስት ወሩ 85 ቢሊዮን ብር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ።

አዲስ አበባ: ጥር 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮ ቴሌኮም የ2018 በጀት ዓመት የስድስት ወራት ዕቅድ አፈጻጸሙን ገምግሟል። ባለፉት ስድስት ወራት ተቋሙ 85 ቢሊዮን ብር ገቢ ማግኘቱን የኢትዮ ቴሌኮም ሥራ አሥፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ ገልጸዋል። 35 ነጥብ 6...

“የአፈጻጸም ጉድለት ያለባቸውን ፕሮጀክቶች በሙሉ አቅም ወደ ሥራ ለማስገባት ይሠራል” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ...

ባሕር ዳር: ጥር 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የመሠረተ ልማት ዘርፍ ተቋማት የስድስት ወራት ዕቅድ አፈጻጸሙን ተገምግሟል፡፡ በግምገማው በመንገድ፣ በመጠጥ ውኃ፣ በመስኖ፣ በኤሌክትሪክ እና በቴሌኮም አገልግሎት እየተከናወኑ የሚገኙ ፕሮጀክቶች የተሻለ አፈጻጸም እንዳላቸው ተመላክቷል። በተለያየ ምክንያት የአፈጻጸም...