“የራያ ሕዝብ ከትግራይ ሕዝብ ጋር ጠብ የለበትም” የራያ ነዋሪዎች
ባሕር ዳር: ጥር 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን ቆቦ ከተማ የሕወሃትን ትንኮሳ የሚቃወም ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሂዷል።
ሰልፈኞቹ ሕወሃት በራያ፣ በወፍላ እና ኮረም ሕዝብ ላይ እያደረሰ ያለውን ወረራ አውገዘዋል። የሕውሃት ዳግም ወረራ እና ጦርነት...
“በሰላም እጦት ምክንያት ትምህርት ያቋረጡ ተማሪዎች ጉዳይ ለሀገር አደገኛ ስብራት ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ...
ባሕር ዳር፡ ጥር26/2018ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 10ኛ መደበኛ ሥብሠባ ላይ ከምክር ቤት አባላት ለተነሱ ማኅበራዊ ጉዳዮች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በሰጡት ማብራሪያ እንዳሉት በትምህርት ጉዳይ ላይ ባለፋት...
የራያ ሕዝብ የማንነት ጥያቄ የሕልውና ጉዳይ ነው።
ባሕር ዳር: ጥር 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን ቆቦ ከተማ የሕወሃትን ትንኮሳ የሚቃወም ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሂዷል።
ሰልፈኞቹ ሕወሃት በራያ፣ በወፍላ እና ኮረም ሕዝብ ላይ እያደረሰ ያለውን ወረራ አውገዘዋል። የሕውሃት ዳግም ወረራ እና ጦርነት...
“ኢትዮጵያን ማንም ከመንገዷ አስቁሟት አያውቅም፤ ማንም ሊያስቆማትም አይችልም” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር)
ባሕር ዳር፡ ጥር 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) በተገኙበት መደበኛ ሥብሠባውን አካሂዷል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ( ዶ.ር) ከምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ ሰጥተዋል።
በማብራሪያቸውም የአፍሪካ...
የአፍሪካ ቀንድ ጅኦ-ፖለቲካ
የአፍሪካ ቀንድ እንዳይቀደድ የተሰፋ እንዳይጣመር የተቀፈደደ ከባቢ ነው።
በባሕል እና ቋንቋ የሚተሳሰሩ ሕዝቦች ያሉበት ቢኾንም ከፍተኛ ፉክክር እና ጣልቃ ገብነት ያለው ከባቢ ነው።
የሁለቱ ውኃዎች ጉዳይ እኛንም እያተረማመሰ በእኛ ጉዳይ የሚገቡ ኃይሎችን እያሰፋ አንዱ ለአንዱ መከታ...








