65 ታጣቂዎች የመንግሥትን የሰላም ጥሪ ተቀበሉ።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል መንግሥት እና በአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት (አፋሕድ) መካከል የተደረገውን የሰላም ስምምነት ተከትሎ የታጠቁ ኃይሎች ወደ ሰላም እየገቡ ነው። በምዕራብ በለሳ ወረዳ በተለያዩ አካባቢዎች ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 65...

ሕጻናት ክትባት ማግኘት መብታቸው ነው።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከታኅሣሥ 3 እስከ 6/2018 ዓ.ም ድረስ የሚካሄደውን የልጅነት ልምሻ (ፖልዮ) የአራተኛ ዙር ክትባት ዘመቻ ሥራ ጀምሯል። በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ የተገኙት የባሕር ዳር ወረዳ ሀገረ...

ግጭት ሕዝብን ያሰቃያል።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በምዕራብ ጎጃም ዞን ከቋሪት ወረዳ ነዋሪዎች ጋር ተወያይተዋል። የውይይቱ ተሳታፊዎች ሰላምን ለማረጋገጥ ጥረት ስናደርግ ኖረናል፤ ነገር ግን ሰሚ አጥተን ነው የቆየነው ብለዋል። ጦርነት አንፈልግም፤ እኛ የምንፈልገው...

“ብሔር እና እምነትን መሠረት ያደረገ የጽንፈኝነት አስተሳሰብ ለሕዝባችን አይበጅም” አቶ ይርጋ ሲሳይ

ደሴ: ታኅሣሥ 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ከደሴ ከተማ ወጣቶች ጋር ተወያይተዋል። ወጣቶቹ በውይይታቸው ጽዱ እና ውብ ከተማ ያስፈልገናል ያሉ ሲኾን ደሴ ከተማ ላይ የወጣቶች የስፖርት ማዘውተሪያ ቦታ ባለመኖሩ ለጉዳዩ ትኩረት ሊሰጠው...

ምስራቅ ዕዝ በጎጃም ቀጣና የሚያደርገውን ሕግ የማስከበር ኦፕሬሽን አጠናክሮ መቀጠሉን አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአካባቢው የሚንቀሳቀሰው ዕዝ እንዳስታወቀው 200 ጽንፈኞችን ደምስሷል፤ 53 አቁስሏል፤ 41 ተማርከዋል፤ 19 እጃቸውን ሰጥተዋል፤ 37 ደግሞ በምኅረት ገብተዋል፡፡ ምስራቅ ዕዝ ከኅዳር 18 እስከ 30/2018 ዓ.ም ባደረገው የተቀናጀ ስምሪት፣ በባሕር...