በኢትዮጵያ ለሦስት ቀናት የሚቆይ ብሔራዊ ሀዘን ታወጀ።

  ባሕር ዳር፡ መጋቢት 04/2018 ዓ.ም(አሚኮ) በኢትዮጵያ ለሦስት ቀናት የሚቆይ ብሔራዊ ሀዘን መታወጁን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስታውቋል። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባወጣው መግለጫ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን በጋጫ ባባ ወረዳ ላካ ቀበሌ በተከሰተ የመሬት መንሸራተት...

የምርጫ ክርክር ግለሰብ ላይ ሳይኾን ሃሳብ ላይ ሊኾን ይገባል።

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምርጫ ሁለት ወይም ከዚያ በላይ በኾኑ አማራጮች መካከል አንዱን የመለየት ወይም የመወሰን ሂደት ነው። በፖለቲካ ዘርፉ ምርጫ በአንድ ሀገር ውስጥ ሕዝቡ ሀገር የሚመራውን መሪ ወይም ተወካዮቹን ለመምረጥ የሚያደርገው ሂደት...

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በጋሞ ዞን በተፈጥሮ አደጋ ሕይወታቸውን ባጡ ወገኖች የተሰማቸውን ሀዘን...

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 04/2018 ዓ.ም(አሚኮ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በጋሞ ዞን በተፈጥሮ አደጋ ሕይወታቸውን ባጡ ወገኖች የተሰማቸውን ሀዘን ገልጸዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን የተለያዩ አካባቢዎች በተከሰተው...

ደም መለገስ ሕይወትን የማዳን ቅዱስ ተግባር ነው።

አዲስ አበባ፡ መጋቢት 04/2018 ዓ.ም(አሚኮ) የኢትዮጵያ ደም እና ኅብረ ሕዋስ ባንክ አገልግሎት “መጋቢት የደም ልገሳ ወር” በሚል መሪ መልዕክት ሀገር አቀፍ የደም ልገሳ ንቅናቄን አስጀምሯል። ተቋሙ በዚህ የንቅናቄ ወር ብቻ 40 ሺህ ዩኒት ደም ለመሠብሠብ...

ያለ ሰላም ልማት፣ ትምህርት እና የኢኮኖሚ ዕድገት ሊመጣ አይችልም።

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 04/2018 ዓ.ም(አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከደሃና ወረዳ እና ከአምደወርቅ ከተማ ነዋሪዎች ጋር በወቅታዊ የሰላም እና የመልካም አሥተዳደር ጉዳዮች ዙሪያ እየተወያዩ ነው። የአምደወርቅ ከተማ ከንቲባ ያለው ወዳጅ የታጠቁ...