ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በሐምሌ እና ነሐሴ ወራት ያከናወኗቸው ተግባራት

ባሕር ዳር: ነሐሴ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በሐምሌ እና ነሐሴ ወር 2017 ዓ.ም የኢትዮጵያን የተፋጠነ የልማት አጀንዳ እውን ለማደረግ ቁልፍ የሆኑ ስትራቴጂካዊ ውጥኖችን፣ ግዙፍ ሀገራዊ የፕሮጀክት አፈጻጸምን እና የግንባታ ስምምነትን፤...

ብሔራዊ የጥራት መንደር ንግድ እና ኢንቨስትመንትን በማሻሻል እያገዘ ነው።

አዲስ አበባ: ነሐሴ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ በጥራት መንደር የተዘጋጀውን "የኢትዮጵያን ይግዙ" ሀገራዊ የንግድ ሳምንት ኤክስፖ ከፍተዋል። ከዛሬ ጀምሮ ለተከታታይ ስድስት ቀናት በሚቆየው ኤክስፖ የተዘጋጀውን ኤግዚቪሽን እና ባዛር ተዘዋውረውም ጎብኝተዋል። በ2017 በጀት ዓመት የላቀ...

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) መልዕክት፦

አጠቃላዩ የኮሪደር ልማት አሠራር ለመጪው ጊዜ ታላቅ ተስፋ የሚሰጠን ነው። በመጀመሪያው ምዕራፍ በአራት ኮሪደሮች ጀምረን በሁለተኛው ምዕራፍ በስምንት ኮሪደሮች ቀጥለናል። የተጠናቀቀውን እና 12.74 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለውን ከአዲስ ኮንቬንሽን መዐከል-ጎሮ-ቪአይፒ ኤርፖርት ኮሪደር ዛሬ ተመልክተናል።...

የብር ሸለቆ ወታደራዊ ማሠልጠኛ ትምህርት ቤት ያሠለጠናቸውን መሠረታዊ ወታደሮች አስመረቀ።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የብር ሸለቆ ወታደራዊ ማሠልጠኛ ትምህርት ቤት ያሠለጠናቸውን መሠረታዊ ወታደሮች አስመርቋል። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ የሀገር መከላከያ ሠራዊት የሥልጠና ዋና መምሪያ ኀላፊ ሌተናል ጀኔራል ይመር መኮንንን ጨምሮ ሌሎችም ጄኔራል መኮንኖች ተገኝተዋል።...

የሁርሶ ማሰልጠኛ ማዕከል ምልምል ወታደሮችን እያስመረቀ ነው።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሁርሶ ኮንቲጀንት ማሰልጠኛ ማዕከል ለ10ኛ ጊዜ ያሰለጠናቸውን ምልምል ወታደሮች እያስመረቀ ነው። ተመራቂዎቹ በቆይታቸው ለውትድርና ሙያ ብቁ የሚያደርጋቸውን ስልጠና በተገቢው ሁኔታ ያጠናቀቁ ናቸው። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የሀገር መከላከያ ሠራዊት...